Fana: At a Speed of Life!

ሱዳን ያለ ውጪ ጣልቃ ገብነት የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል – የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ያለ ማንም የውጭ ጣልቃ ገብነት የራሷን ችግር በራሷ መፍታት እንዳለባት የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   ከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በመግባት ሠላምና መረጋጋት ተስኗት በቀጠለችው ሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ…

የሱዳን ጦር ኢብራሂም ኤልባዳዊን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሊሾም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር የቀድሞ የሀገሪቷ ገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ኢብራሂም ኤልባዳዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሊሾም መሆኑን ሲጂቲኤን አስነብቧል፡፡ አብደላ ሀምዶክ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው መልቀቃቸውን ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው የሀገሪቱ ጦር…

ጁንታው በአፋር ክልል ያደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ ለዳያስፓራው ገለፃ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ውስጥ ለገቡ ኢትዮጵያውን ዳያስፖራዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በጋሊኮማ ኡዋ በራህሌ እና ሌሎች አካባቢዎች ያደረሰው ጭፍጨፋ እና ውድመትን የተመለከተ አውደ ርዕይ ቀረበ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን…

በውጪ ሀገርና በሀገር ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ማድረጋቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ሀገር የሚኖሩ የሸዋ ሮቢትና አካባቢው ተወላጆች በጎ አድራጎት ማኅበር ግምታዊ ዋጋቸው ከ1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ አራት የአልትራ ሳውንድ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ድጋፍ አበረከቱ። የሕክምና ማሽኖቹ ለአራት ሆስፒታሎች…

አዲሱ ዓመት ስለ ኒውክሌር ጦር መሣሪያና አሜሪካ የምናወራበት ሳይሆን ስለ ትራክተር ፋብሪካዎቻችን የምናስብበት ነው – ኪም ጆንግ ኡን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን አዲሱ ዓመት ስለ አሜሪካ እና ስለ ኒውክሌር ጦር መሣሪያዎቻችን የምናወራበት ሳይሆን ስለ ትራክተር ፋብሪካዎች እና ስለ ተማሪዎች ዩኒፎርም የምናስብበት ይሆናል አሉ። ኪም ጆንግ ኡን ይህን የተናገሩት ሥልጣን ከያዙ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለ35 ህጻናት የበዓል ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለተገኙ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለሚያሳድጋቸው 35 ህጻናት የበዓል ስጦታ ተበረከተ፡፡ ስጦታውም ለእያንዳንዳቸው 1 ሺህ ብር፣ የትምህርት ቁሳቁስ፣ የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍን…

ሩሲያ 12 ስኬታማ የኃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን የዚርኮን ኃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች በተከታታይ ለ12 ጊዜ በማስወንጨፍ ሀገራቸው ስኬታማ ሙከራ ማድረጓን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ከሀገሪቷ እንዲሁም ከሣይንሥ እና ትምህርት ምክር ቤቶች ጋር በጥምረት ባደረጉት…

የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች በአሸባሪው የሕወሃት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 6 ሚሊየን ብር የሚገመት ምግብ ነክ የሆኑ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች በደቡብ ወሎ በአሸባሪው…

የቻይና ማዕከላዊ ባንክ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቀነስ 13 ነጥብ 43 ቢሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማዕከላዊ ባንክ ኃላፊ ሱን ጉፌንግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ የገንዘብ ተቋማት በሀገሪቷ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቀነስ እና ለመቆጣጠር ለሚሰሩ ድርጅቶች የሚያበድሩት 13 ነጥብ 43 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መድቧል፡፡ ሱን ፌንግ ÷ በቻይና…

ቻይና በአምስት አሜሪካውያን ላይ አጸፋዊ ማዕቀብ ለመጣል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በአምስት አሜሪካውያን ላይ አጸፋዊ ማዕቀብ ለመጣል መወሰኗን የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዣኦ ሊጂያን ገለጹ፡፡ ቃል አቀባዩ የአሁኑ የቻይና ማዕቀብ አሜሪካ በሐምሌ ወር በቻይና ባለሥልጣናት ላይ ለጣለችው ማዕቀብ ምላሽ…