የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የንግድ ፍቃድ እድሳት በተያዘው ወር ይጠናቀቃል Alemayehu Geremew Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐምሌ ወር የተጀመረው የንግድ ፍቃድ እድሳት በተያዘው ወር እንደሚጠናቀቅ እና ወደ ቅጣት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የንግድ ፍቃድ እድሳት እና አገልግሎት አሰጣጡን በቂርቆስ፣ አራዳ እና አዲስ…
ቴክ ቻይና የአፈር ለምነት ማሻሻል የሚያስችል የተፈጥሮ ማዳበሪያ በኢንዱስትሪ ደረጃ እያመረተች ነው Alemayehu Geremew Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የዕጽዋት ተረፈ ምርት እና የደን ብስባሽ በኢንዱስትሪ ደረጃ በማምረት የሀገሪቷን የአፈር ለምነት ለመመለስ እየሰራች መሆኑ ተገለጸ፡፡ ቻይና ከዕጽዋት ተረፈ ምርት የምታመርተው “ሂዩሚክ አሲድ” በመባል የሚታወቀው ማዳበሪያ በዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የገጠማትን ችግር በራሷ አቅም ተወጥታ የከፍታ ጉዞዋን ጀምራለች- የሩሲያ አምባሳደር Alemayehu Geremew Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የውስጥ ችግር በራሷ አቅም ተወጥታ የከፍታ ጉዞዋን ጀምራለች ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን ገለፁ፡፡ በቅርቡ የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን ኤምባሲ ከ1942 ጀምሮ የታተሙ ሙሉ የነጋሪት ጋዜጣ ስብስብን ለቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት አስረከበ Alemayehu Geremew Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ከ1942 ጀምሮ የታተሙ ሙሉ የነጋሪት ጋዜጣ ስብስብን ለብሔራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት ባለፈው ሳምንት አስረክቧል፡፡ የጀርመን ኤምባሲ በአዲስ አበባ ለረጅም ጊዜያት በመዝገብ ቤት ውስጥ በጥንቃቄ ተይዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ሲመጡ የደረሰ የአርሶ አደር ሰብል የሚሰበስቡበት እድል ተመቻችቷል Alemayehu Geremew Dec 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያቀረበላቸውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ከ1 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወገኖችን በልዩ ሁኔታ ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን በአዲስ አበባ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ መላኬ ዓለማየሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ተገዶም ቢሆን ሽንፈቱን እያመነ ነዉ Alemayehu Geremew Dec 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሜካናይዝድ ኃይል የተደገፈ ጦሩ ጉዳት እያደረሰብን ስለሆነ ወደ ህገ መንግስታዊ ክልላችን ተመልሰናል ሲል የአሸባሪው ህወሓት ወታደራዊ አመራር የሆነው ጻድቃን ገብረትንሳይ የቡድኑን ሽንፈት በግድም ቢሆን ተቀብሏል። ከቢቢሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት አሸባሪውን ህወሓት ይዟቸው ከነበሩ አካባቢዎች በማስወጣት ወረራውን መቀልበስ ችሏል – ቢለኔ ስዩም Alemayehu Geremew Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አሸባሪውን ህወሓት ይዟቸው ከነበረሩ አካባቢዎች በማስወጣት ወረራውን መቀልበስ መቻሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ሃላፊ ቢለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ሃላፊዋ በዛሬው እለት መቀመጫቸውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውሮፓ ለተፈጠረው ውጥረት ተጠያቂው አሜሪካ ነች -ፑቲን Alemayehu Geremew Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአውሮፓ ለተፈጠረው ውጥረት መባባስ ዋና ተጠያቂዋ አሜሪካናት አሉ፡፡ ፑቲን ለአገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ባደረጉት ንግግር፥ ሩሲያ ለማንኛውም የምዕራቡ ዓለም ጥቃት በቂ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምእራባውያኑ ስለ ኢትዮጵያ የያዙት የተዛባ ፖሊሲ Alemayehu Geremew Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው የህወሓት ቡድን የቀድሞ ባለሥልጣናት ወደ ጦርነት የገቡት የሥልጣን ጥማቸው ስላልቆረጠላቸው እና በሥልጣን ዘመናቸው ከሠሯቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ክስ ማምለጥ እንደማይችሉ ስለተረዱ መሆኑን የቀድሞው የኦሮሚያ ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ አፋን ኦሮሞ እየተተረጎመ ባለው የቋንቋ ፖሊሲ ላይ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Dec 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አፋን ኦሮሞ እየተተረጎመ ባለው የቋንቋ ፖሊሲ ላይ ሰኞ ዕለት በኦሮሞ ባሕል ማዕከል ውይይት መካሄዱ ተገለጸ፡፡ ከአማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ 5 የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች የፌዴራል መንግስት የሥራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት…