Fana: At a Speed of Life!

ስለኢትዮጵያ በሚያወጣቸው የሀሰት ትንታኔዎች ምእራባውያን ተከታዮቹን ድንጋጤ ላይ የሚጥለው የህወሃቱ ትሮንቮል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋዜጠኛ ቤሪት አልበርግ በኖርዌይ በሚታተመው ጋዜጦች እና መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወጡ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ የትሮንቮል ሐሳቦች ሃይ ባይ ማጣት እንዳሳሰበው ይገልፃል፡፡ ትሮንቮል ትግራይ በተካሄደው ጦርነት በሰብዓዊነት ላይ ከደረሱ በደሎች…

ማዕድን ከሚወጣባቸው በርካታ ሀገራት ኢትዮጵያን የተረጋጋች እና ሠላማዊ ሆና አግኝቻታለሁ – ጆርገን ኤቭጄን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዌዩ አኮቦ ሚኔራልስ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሰገሌ የወርቅ ማዕድን ቦታ ወርቅ እና አብረው የሚገኙ ማዕድናትን ለማውጣት የሚያስችለውን ፈቃድ አግኝቶ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የአኮቦ ሚኔራልስ ኩባንያ ኃላፊ ጆርገን ኤቭጄን÷ኩባንያቸው በኢትዮጵያ…

የአርሶና አርብቶ አደሩን ህይወት መቀየር የሚቻለው በምኞት ብቻ ሳይሆን በእውቀትና በሳይንሳዊ ምርምር ነው-አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳሰ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርሶና አርብቶ አደሩን ህይወት መቀየር የሚቻለው በምኞት ብቻ ሳይሆን በእውቀትና በሳይንሳዊ ምርምር መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። አቶ ሽመልስ የአዳሜ ቱሉ ግብርና ምርምር ማእከልን የጎበኙ ሲሆን፥  የባቱ…

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም አረጋገጡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር በዛሬው እለት በሁለትዮሽና…

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ግልጽ ደብዳቤ ፃፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ናዛት ካን፣ ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት እንዲሁም ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቼሌት ግልጽ ደብዳቤ ፃፈ።…

የቻይና እና የሩሲያ ግንኙነት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሳሌ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭት እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት የሩሲያ እና የቻይና ግንኙነት ወረርሽኙን በጋራ በመከላከል እና በሌሎች የትብብር መስኮች ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያው አቻቸው…

አምባሳደር ጀማል ከባህሬን የነዳጅ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የነዳጅ ሚኒስትር ሼክ መሀመድ ጋር በሁለትዮሽ እንዲሁም በባለ ብዙ ወገን ቀጠናዊ ግንኙነቶች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በሀገራችን ባለው አጠቃላይ የሠላምና…

በአሜሪካ ፊኒክስ እና አሪዞና የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 120 ሺህ ዶላር አሰባሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፊኒክስ እና አሪዞና ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ ይውል ዘንድ 120 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሰበሰበ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፥ በፊኒክስ እና በአሪዞና የሚኖሩ…

ባንግላዴሽ የተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ላይ ያሰማውን ድምጽ እንድትቃወም ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ በህንድ ከባንግላዴሽ ምክትል ከፍተኛ ኮሚሽር ኑራል ኢስላም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ትዝታ፥ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ…

አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ሌላ ማዕቀብ ለመጣል ያላት ፍላጎት አደገኛ መሆኑን የሮኪ ማውንቴይን የሠላምና ፍትህ ማዕከል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮኪ ማውንቴይን የሠላምና ፍትህ ማዕከል ÷ በኢትዮጵያ ላይ የሚጣል ማንኛውም ዓይነት ማዕቀብና የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት አደገኛ መሆኑን ገለፀ፡፡ የሠላም እና የፍትህ ማዕከሉ ÷ በኢትዮጵያም ሆነ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ላይ የሚደረግ ማንኛውም…