Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የተጀመረውን የእሁድ ገበያ ለማጠናከር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተጀመረውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት የእሁድ ገበያ አጠናክሮ ለማስቀጠል የንቅናቄና የግብይት ትሥሥር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አብዲ ሙህመድ ፣ ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር…

ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች ልታመርት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች በሀገር ውስጥ ለማምረትና ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡ ኮንጎ በቀጣይ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በሀገር ውስጥ ለማምረት ዕቅድ እንዳላትም ነው የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት የጠቆሙት ፡፡ የሀገሪቷ…

ኢትዮጵያን ለማዳን አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን – አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳን አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን ሲሉ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ከፈረንሳይ ሬዲዮ ጋር በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸው በትግራይ ክልል…

ከአሸባሪው ህወሃት ጀርባ ያለው የውጪ ኃይል ጫና በተባባሪ ፕሮፌሰር ሊ ሺንጋንግ ዕይታ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሌሎች ሥራዎቹን ሁሉ ወደ ጎን ገፍቶ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ብቻ ሙሉ ትኩረቱን በማድረግ የተለያዩ ማዕቀቦችን እና ጫናዎችን ለመጫን ክፍተት እየፈለገ ይመስላል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ህወሓት ከስልጣን…

ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች በራሷ ሙሉ በሙሉ እንደምትፈታ እምነታችን ነው – የባንግላዴሽ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንግለዴሽ አምባሳደር ናስሩል ኢስላም ÷ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ሙሉ በሙሉ በራሷ ለመፍታት የሚያስችላት አቋም ላይ እንደምትገኝ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጦር ግንባር…

የአንዳንድ ምእራባውያን ሀገራት “የዘር ማጥፋት” ፖለቲካ ሴራ ሲፈተሽ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዬል ማክሚላን ማዕከል “በሰሜን ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር ምላሽ መስጠት” በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት አዘጋጅቶ ነበር፡፡ በውይይቱም ሴናተሮችን፣ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን፣ ዳይሬክተሮች እና ፕሮፌሰሮች ተጋባዥ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ ጥላሁን እምሩ…

አዲስ አበባ የበርካታ ሀገራት አምባሳደሮችንና ዲፕሎማቶችን ያሰባሰበ ዓውደ ርዕይ አሥተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንግላዴሽ ኤምባሲ ከሀገር ውስጥ የጥበብ ሰዎች ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሥዕል አውደ ርዕይ ላይ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ የሆኑ የበርካታ ሀገራት አምባሳደሮች ታዳሚ ሆነዋል። በአውደ ርዕዩ ላይ በሀገራችን ሠዓሊዎች የተሣሉ በርካታ የጥበብ…

በአፍሪካ ኮቪድ-19 የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እጅግ እየተስፋፋ እንደሆነና በሽታው የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡ ምንም እንኳን አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገች ቢሆንም በአህጉሪቱ 8 ሚሊየን…

በምስራቅ ሸዋ ዞን በ331 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ የዘማች ቤተሰቦች ሰብል በተማሪዎች ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ጉምብቹ ወረዳ በ331 ሄክታር መሬት ላይ የተዘራ የዘማች ቤተሰቦች ሰብል በተማሪዎች መሰብሰቡን የምስራቅ ሸዋ ዞን ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቶሌራ ዋሚ አስታወቁ፡፡ የዘማች ቤተሰቦቹ ሰብል የተሰበሰበው ከሶስት 2ኛ ደረጃ…

ፕሬዚዳንት ራማፎሳ አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ እንደማይካፈሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ባዘጋጀችው የዴሞክራሲ ስብሰባ ላይ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንደማይካፈሉ የፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤቱ ሚኒስትር ሞንድሊ ጉንጉቤሌ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ አሜሪካ በምታዘጋጀው እና በምትመራው ስብሰባ ላይ የማይሳተፉበት…