Fana: At a Speed of Life!

እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰፍነው በሀገራት ላይ ጣልቃ ገብነት ሲቆምና ህዝቡ የራሱ ዴሞክራሲ ባለቤት ሲሆን ነው – ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ÷ አንድ የዴሞክራሲ ዓይነት ብቻ የለም ፤ ይልቁንም እውነተኛ የዴሞክራሲ መንፈሥ ለማስፈን እንሥራ ሲሉ በ14ኛው የባሊ የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ዋንግ ዪ በበይነ መረብ በተካሄደው የዴሞክራሲ…

መቱ ዩኒቨርሲቲ ለመከላከያ ሠራዊት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቱ ዩኒቨርሲቲ በጦር ግንባር እየተፋለመ እና የሕይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከምሁራን እና ከሠራተኞቹ ጋር ውይይት ማካሄዱም…

ፓኪስታን አሜሪካ በዴሞክራሲ ላይ የምታዘጋጀውን ስብሰባ ላለመካፈል ወሰነች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን አሜሪካ በበይነ መረብ በምታዘጋጀው የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ላለመሳተፍ መወሰኗን ገለጸች፡፡ የፓኪስታን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ በዴሞክራሲ ላይ በምታካሂደው የበይነ መረብ ስብሰባ ላይ ሀገራቸው እንድትሳተፍ ስለተጋበዘች አመስግኗል፡፡…

ዴሞክራሲ በአሜሪካ ቁልቁል እየተንሸራተተ መሆኑን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናው ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ ቾንግ ያንግ የምጣኔ ሐብት ጥናቶች ኢኒስቲትዩት “ለአሜሪካ ዴሞክራሲ 10 ጥያቄዎች ” በሚል ርዕስ የሠራውን ጥናት ይፋ አደረገ፡፡ እንደ ኢንስቲትዩቱ አሜሪካ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ዴሞክራሲን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን…

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን ሊቆም ይገባል – ቢለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢለኔ ስዩም ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ አሸባሪው ህወሓት ኢኮኖሚውን፣ ፖለቲካውን እና መከላከያ ኃይሉን ተቆጣጥሮ የቆየ አምባገነን እና ጨፍጫፊ ቡድን እንደነበር አስታውሰዋል። ይህ ቡድን…

ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለቱን አገራት የኢኮኖሚ ግንኙነት፣ ባሕላዊ ዕሴቶች እና የንግድ ልውውጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ አገራቱ የኮቪድ ወረርሽኝን በጋራ ለመከላከልም እንደሚተባበሩ ነው የጠቆሙት፡፡ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የውጪ ጉዳዮች ኮሚሽን…

በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከጥቅምት ወር ወጪ ንግድ 358 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 311 ነጥብ 5…

ትዊተር የኢትዮጵያና የኤርትራ ወዳጅ የሆኑና እውነትን ለዓለም ለመግለጥ የሚሰሩ አካውንቶችን ድምፅ እያፈነ ነው ሲሉ ጋዜጠኞች ቅሬታ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር የኢትዮጵያና የኤርትራ ወዳጅ የሆኑና አሁን ላይ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እውነቱን ለዓለም ለመግለጥ የሚሰሩ አካውንቶችን በማገድ ድምፃቸውን እያፈነ ነው ሲሉ ጋዜጠኞች እና የማህብረሰብ አንቂዎች ቅሬታ አቀረቡ። መቀመጫዋን አሜሪካ አድርጋ በሙያዋ…

ቻይና እና አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ላይ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና አፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የአየር ንብረት ለውጥ በተፈጥሯዊ ሥነ-ምህዳር እንዲሁም በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያደረሰ መሆኑ ይነገራል። በመሆኑም በዳካር በተካሄደው…

በአማራ ክልል ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2013/14 የመኸር እርሻ ሰሊጥ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ አቶ ኤልያስ በላይ እንደገለጹት በክልሉ በ2013/14 የመኸር ምርት ዘመን ከ378…