Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በሩብ ዓመቱ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ሩብ ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩን የአዲስ የአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ብዙዎች ኢትዮጵያን ለማንበርከክ በሁሉም…

አሸባሪው ህወሓት የእምነት ተቋማትንና ቅዱሳን መጽሃፍትን በማቃጠል ለሃይማኖቶች ያሳየውን ጥላቻ የሃይማኖት አባቶች አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የእምነት ተቋማትንና ቅዱሳን መጽሃፍትን በማቃጠል ለሃይማኖቶች እያሳየ ያለውን ጥላቻና ንቀት የእስልምና ሃይማኖት አባቶች አወገዙ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በወረራ በያዘባቸው አካባቢዎች የእምነት ተቋማትን አውድሟል ፤ አንዳንዶቹን…

“ ካዳስተር ” – ተቀባይነቱ እያደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ የገጠር መሬት የካዳስተር ሥራ የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለአርሶ አደሮች የመስጠት ስነስርዓት ተካሂዷል። በዞኑ ፈዲስ፣ ቀርሳ፣ ኮምቦልቻ፣ደደር፣ኩርፋጨሌና መልካቦሎ በተባሉ ወረዳዎች የካዳስተር ሥራ…

የደብረ ብርሃን ከተማ መምህራን እና ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሠብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ የሚገኘው የኃይለ ማርያም ማሞ መሰናዶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሠብል ሰበሰቡ። ሠብል ሲሰበስቡ ያገኘናቸው መምህራን እንዳሉት ÷ የትግራይ ወራሪ ኃይልን ለመፋለም በግንባር የሚገኙ…

የቻይና- አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል -ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና- አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አስታወቁ፡ የቻይና - አፍሪካ 8ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ በሴኔጋል ዳካር እየተካሄደው ነው፡፡ በጉባኤው የቻይና እና የአፍሪካ ወዳጅነት በንግድ፣…

የዓለም ጤና ድርጅት ኦሚክሮን የተሰኘው የኮቪድ19 ዝርያ አደገኛ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት “ኦሚክሮን” የተሰኘውን አዲሱን የኮቪድ19 ቫይረስ ዝርያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባሳየው የስርጭት ባህሪ አደገኛ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቫይረሱ ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ባህሪውን የሚቀያይርና በርካታ ሰዎችን እያጠቃ የሚገኝ…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ ነው – ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባልሲሊ ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ትምህርት ቤት እና የዊልፍሬድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሣይንስ የትምህርት ክፍል ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጀራልድ በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ፕሮፓጋንዳ የምዕራባውያን ሚዲያ ሴራ መሆኑን ገለጹ።…

አዲስ አበባ እንደተለመደው ሠላም ናት – ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት ፣ ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ተሞልቷል ሲል የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጸ። ከ30…

“ከቀደምት የወረስኩት አርበኝነትን እንጂ የድል አጥቢያ አርበኝነትን አይደለም” – በአርቲስት ደበበ እሸቱ

እልል በይ ኢትዮጵያ፣ የምስራች ኢትዮጵያ። ቆራጡ መሪ እምቢ ለሃገሬ፣ እምቢ ለዳር ድንበሬ ብሎ ለልእልናሽ ተከተሉኝ ብሎ ቀድሞልሻል። "በኢትዮጵያ ለመጣ አንገቴ ይቆረጣል እንጂ እልደራደርም" ያለውን ቃሉን አክብሮ ጠላትን ሊፋለም በዘመቱብሽ ላይ ዘምቶባቸዋል። ከምንም በላይ…

የጂቡቲ ዜጎች በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ ዜጎች አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን የፀጥታ ኃይሎች ከ394 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ። የጅቡቲ ዜጎች ድጋፉን ያደረጉት አሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ እኩይ ተልዕኮውን ለማሳካት…