የሀገር ውስጥ ዜና የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት እያከናወነ ነው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት ማከናወኑን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ገንዘብ በማሰባሰብ ለአገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና ለክተት ጥሪ ዘማቾች ስንቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ የሚሊሻና የፋኖ አባላት ሽኝት ተደረገላቸው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገርና ታሪክን ሊያጠፋ የመጣውን ወራሪ ሃይልን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የቆረጡ የሚሊሻና የፋኖ አባላት የአገር የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዲቀላቀሉ በደብረብርሃን ከተማ ዛሬ ሽኝት ተደረገላቸው። ያነጋገርናቸው ሽኝት የተደረገላቸው የሚሊሻና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ግንባር ያቀኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት ጥሪ መሰረት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ። የክልሉ አምስቱ የብልጽግና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና አፍሪካን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው – በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ጫና ፓን አፍሪካኒዝም ዳግም እንዲያቆጠቁጥ እየተደረገ ያለውን ጥረት በማኮሰስ አፍሪካን ለማንበርከክ የሚደረግ እንቅስቃሴ መሆኑን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ይናገራሉ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች ከአገር እንዲወጡ ወሰነች Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አራት የአየርላንድ ዲፕሎማቶች ከአገር እንዲወጡ መወሰኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት: ዲፕሎማቶቹ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በሃገሪቱ 11ኛ ክልል ሆኖ ለተመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች 11ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመቻው የተጀመረውን የነጻነት ትግል ለማሳካት ወሳኝነት አለው – ምሁራን Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር መዝመት የተጀመረውን የነጻነት ትግል ለማሳካትና የውሸት ፕሮፓጋንዳ ለማክሸፍ ወሳኝነት አለው ሲሉ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። የአመራሩ ጦር ግንባር ድረስ መዝመት ፣ በምዕራባውያን ሚዲያዎችና ተላላኪዎቻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎፋ ዞን ነዋሪዎችና አመራሮች ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ ገለጹ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪዎቹ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን አርዓያነት በመከተል በከፍተኛ ተነሳሽነት ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደግንባር ለመዝመት መወሰናቸው ሀገር ወዳድነታቸውንና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርበኝነት ንቅናቄው የመላው ጥቁር ሕዝብ መሆን አለበት – ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ ለተከፈተባት ጦርነት የሚያስፈልገው የአርበኝነት ንቅናቄ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ሕዝቦች መሆን እንዳለበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ተናገሩ። ቦንጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት እና የጋላቢዎቹ ሴራ የሚከሽፍበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል- አቶ እርስቱ ይርዳው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚጠላትን አገር በመሪነት ስም ሲበዘብዝ የከረመው አሸባሪው ቡድን ጥቅሜ ቀረብኝ በሚል ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር የሴራ ጋብቻ ፈፅሞ ያጠባ ጡቷን ደጋግሞ እየነከሰ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለፁ።…