የሲዳማ ክልል ወጣቶችና ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች #በቃ በማለት ድምፃቸውን አሰሙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፅ/ቤት መርሃ ግብር ላይ የሐዋሳ ከተማ ወጣቶችና ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች #በቃ የሚለውን ንቅናቄ አንግበው በመሰለፍ የውጭ ሀገራት ጫና ሊቆም ይገባል ብለዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር መዝመትም ትልቅ መነሳሳት…