Fana: At a Speed of Life!

ኮርፖሬሽኑ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሰራተኞች በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ኃይል ከቀያቸው ለተፈናቀሉ…

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል-ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አመራሮች፣ መምህራንና ሠራተኞች ጋር በትምህርት ጥራት ላይ ውይይት አካሄዱ። ለትምህርት ጥራት መውደቅ ስር የሰደዱ በርካታ ምክንያቶች መኖራቸውን የገለፁት ሚኒስትሩ ችግሩን ለመፍታት…

አንዳንድ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያን እንደ ሉዓላዊ አገር እየቆጠሯት አይደለም – ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያን እንደ ሉዓላዊ አገር ከመመልከት እና ሚዛናዊ ዘገባ ከመዘገብ ይልቅ የምዕራባውያኑን ፍላጎት በዘገባዎቻቸው እያንጸባረቁ እንደሚገኙ…

በሰው በሚዘወር ፔዳል የሚበረው አውሮፕላን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የሚገኝ ካናዛዋ የተሰኘ ኢኒስቲቲዩት ከካርበን ልቀት ነጻ የሆነ በሰው ሃይል (በፔዳል) የሚንቀሳቀስ አውሮፕላን ሰርቶ የተሳካ ሙከራ አድርጓል፡፡ በሙከራ ደረጃ የሚገኘው አነስተኛ አውሮፕላን ÷ የሚበረው እንደተለመደው በሞተር ኃይል ሳይሆን በሰው…

ኢትዮጵያ ምዕራባውያን የከፈቱባትን ጦርነት ድል እንደምታደርግ አምናለሁ – ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶቿን ዳግም ድል እንደምታደርግ አምናለሁ ስትል ኬንያዊቷ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅ ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ ገለፀች። በተለያዩ የቴሌቪዥን ሾው ዝግጅቶቿ የምትታወቀው ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ፥ ምዕራባውያን…

95 ማራቶን በ 95 ቀን የሮጠችው ሴት በጊነስ የክብረ ወሰን መዝገብ ላይ ሰፈረች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 95 ማራቶን ርቀት በ95 ቀን የሮጠችው ሴት በጊነስ የክብረ ወሰን መዝገብ ላይ ስሟን ማስፈሯ አስገራሚ ሆኗል፡፡ አሊሳ ክላርክ ትባላለች ፤ እንስቷ በየቀኑ የአንድ ማራቶን ርቀት በመሮጥ እና ለ95 ቀናት ተመሳሳይ ርቀቱን በመሸፈኗ “95 የማራቶን…

የአየር ንብረት ለውጥ አዲሱ የአሜሪካና ቻይና ግንኙነት ማጠናከሪያ ነው – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የአየር ንብረት ለውጥ አዲሱ የአሜሪካ እና ቻይና የትብብር መስክ መሆኑን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከአሜሪካው አቻቸው ጆ ባይደን ጋር ባደረጉት በበይነ መረብ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ቻይና እና አሜሪካ በፓሪስ…

የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ቢወተወቱም ለመውጣት የሚጋፋ ሰው አይታይም – አምባሳደር ፍጹም

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካና አጋሮቿ የሚደረገውን ውትወታና ያልተገባ መረጃ ተከትሎ የውጭ አገራት ዜጎች እንዲወጡ ቢጠየቅም አዲስ አበባን ለቆ ለመውጣት የሚጋፋ ሰው አለመታየቱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ። አምባሳደሩ…

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር 4 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚገመት የሰንጋ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በወሎ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦር 4 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚገመት የሰንጋ ድጋፍ በመካነ ሰላም ከተማ ተገኝቶ አበረከተ፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ በላይነህ የኔሰው ÷ በወሎ…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል÷ 26 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 3 ነጥብ 9…