የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን ነጻነታቸውን ሁልጊዜም ሊጠብቁት ይገባል – በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር Alemayehu Geremew Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን የአገራቸውን ነፃነትና ሉዓላዊነት በየዓመቱ ቀን እየጠበቁ የሚያከብሩት ብቻ ሳይሆን ሁሌም የሚጠብቁት እና ዘብ የሚቆሙለት ሊሆን እንደሚገባ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ፍራንሲስ ጆዜ ዳ ክሩዝ አሳሰቡ፡፡ አንጎላም ሆነች ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና “የውጭ ጫናው ኢትዮጵያ ጠንካራ ከሆነች አፍሪካም ትጠነክራለች ከሚል ስጋት የመነጨ ነው” – አባዱላ ገመዳ Alemayehu Geremew Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ያለው የውጭ ጫና ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን አስጠብቃ ጠንክራ ከወጣች አፍሪካም ትጠነክራለች ከሚል ስጋት የመነጨ መሆኑን አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ፡፡ አቶ አባዱላ ገመዳ ÷ ኢትዮጵያ ላይ የውጭ ጫና እየበረታ የመጣው መንግሥት በሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ አመራር ኅብረተሰቡን አስተባብሮ በግንባር እየተፋለመ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ Alemayehu Geremew Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በየደረጃው ያለው አመራር ኅብረተሰቡን አስተባብሮ ከጸጥታ አካላት ጎን በመሰለፍ አሸባሪውን ህወሓት በግንባር እየተፋለመ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ነገ ያስመርቃል Alemayehu Geremew Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በቲቺንግ ሆስፒታል ግቢ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን ከ400 በላይ ተማሪዎችን በነገው ዕለት ያስመርቃል፡፡ በነገው ዕለት የሚመረቁ ተማሪዎች በአምስት የትምህርት ዘርፎች የሰለጠኑ መሆናቸውን የሚዛን ቴፒ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክህደት ጦርነቱን ከመከላከያ ጎን በመቆም እንደሚመክቱ የሸካ ዞን ነዋሪዎች ገለፁ Alemayehu Geremew Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው አገርን ለማፈራረስ የከፈተውን የክህደት ጦርነት ለመቀልበስ ከመከላከያ ጎን ሆነው እንደሚመክቱ የሸካ ዞን የማሻ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ነዋሪዎቹ የውጪ መንግስታት እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱም ጠይቀዋል። የሸካ ዞን…
ጤና ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው የጤና ጥቅሞች Alemayehu Geremew Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሎሚ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። በተለይም በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሃ ውስጥ ሎሚ ጨምቆ ዘወትር መጠጣት ÷ ጉበትን ከመርዛማ ነገሮች ያፀዳል፣ በውሃው ውስጥ የሎሚውን ልጣጭ በመጨመር የሚጠጡ ከሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል መገናኛ ብዙሃን ትክክለኛ መረጃ እንዲያደርሱ አሳሰቡ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ መገናኛ ብዙሃን ትክክለኛ መረጃ እንዲያደርሱና በሀሰት መረጃ የሀገርን ሠላምና ደህንነት ለማወክ ከመተባበር እንዲቆጠቡ አሳሰቡ፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ÷ በካርቱም ተቀማጭ ለሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚውል 200 ሚሊየን ብር አጸደቀ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እና አስፈላጊውን እርዳታ ለማድረስ የሚውል 200 ሚሊየን ብር አፀደቀ፡፡ ካቢኔው ገንዘቡን ያጸደቀው ዛሬ በጎዴ ባካሄደው 7ኛ መደበኛ ጉባኤው ላይ ነው፡፡ ካቢኔው…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካዊው የምጣኔ ሃብት ባለሙያ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ ተቸ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ዴቪድ ስታይንማን አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ በመተቸት ደብዳቤ ጽፏል። የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዴቪድ ስታይንማን አሜሪካ በኢትዮጵያ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ እያራመደች ያለውን ፖሊሲ አሳፋሪ ሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ Alemayehu Geremew Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ፈጥኖ ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊያደርግልን ይገባል ሲሉ ከተለያዩ ዞኖች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ ጊዜያዊ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዮች ጠይቀዋል። ተፈናቃዮቹ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ባደረሰባቸው ግፍ ከቤት ንብረታቸው…