Fana: At a Speed of Life!

ኮቪድ19 በአውሮፓ እየተስፋፋ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቪድ19 ቫይረስ ምክንያት በአውሮፓ አገራት ሕይወታቸውን የሚያጡ ዜጎች ቁጥር በ10 በመቶ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ አውሮፓ ከሌሎች ክፍለ ዓለማት በተለየ መልኩ የኮቪድ 19 ቫይረስ ስርጭት እና በቫይረሱ ሕይወታቸውን የሚያጡ…

ታዳጊ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን እንዲቋቋሙ የሚያስችል ድጋፍ ይደረግላቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ አገራት እና የግል ባለሐብቶች ታዳጊ አገራት እየተባባሰ የመጣውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ መቋቋም ይችሉ ዘንድ ከ750 ሚሊየን ዶላር በላይ ለመለገስ ቃል ገቡ፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት…

ከኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ወደ ውጪ ከተላከ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ፀሀዬ ይነሱ፥ የማምረቻ ኢንዱስትሪውን…

ለአዋጁ ስኬታማነት የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ምሁራን ጠቆሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ላወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የኅብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የህግና ፖለቲካ ሣይንስሥ መምህራን ተናገሩ። የዩኒቨርሲቲው የህግ ትምህርት ክፍል መምህር ኑሩ…

ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን አልፋ ሠላሟን የማስፈን አቅም አላት ብለን እናምናለን – በተ.መ.ድ የቻይና አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊያን በውጪም በውስጥም ያጋጠሟቸውን ልዩነቶች ፈትተው የሀገራቸውን ሠላም በማስፈን ወደ ቀድሞ የተረጋጋ ማንነቷ ይመልሷታል የሚል ዕምነት አለን ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የቻይና አምባሳደር ዣንግ ጁን ገለጹ።…

የኮንፌደሬሽን ጥምረት ፈጥረናል ብለው ብቅ ያሉ የህወሓትደጋፊዎችን ጥምረቱ አይቀበልም – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአሜሪካ በህወሓት መሪነት በኮንፌደሬሽን ጥምረት ፈጥረናል ብለው ብቅ ያሉ ሃይሎች ተግባር እንደሚያወግዝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የዛሬ አመት ህወሓት በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው ክህደት አገርን ለዛሬ…

ከአየር ብክለት በጸዳ ሁኔታ ምርታማነትን ለመጨመር የገለባ ማዳበሪያን መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከምርት በኋላ ገለባውን ወደ አፈርነት ቀይሮ ለማዳበሪያነት መጠቀም ምርታማነትን እንደሚጨምር እና አየር ብክለትን ለመከላከል እንደሚያስችል በቻይና የተሰራ ጥናት አመላከተ፡፡ በቻይና ÷ ምርት ከተሰበሰበ በኋላ ገለባውን በማቃጠል የማስወገድ ልምድ…

የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር መሀመድ አህመድ ÷ ሀገራችን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜኑ ክፍል የተከፈተባትን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኮሚሽነሩ ÷ የሶማሌ ክልል ልዩ…

የአማራ ክልል ሕዝብ የክተት ጥሪውን ተቀብሎ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የህልውና ዘመቻ ጥሪ ተቀብሎ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ አስታወቁ፡፡ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ እንደገለጹት ÷ የክልሉ…

የእስቴ ወረዳ የሚሊሻ አባላት ወደ ግንባር ዘመቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ግፍ “በቃ” ያሉ የደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ የሚሊሻ አባላትና ነዋሪዎች ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው፡፡ ዘማቾቹ ÷አሸባሪው ኃይል ሀገር ለማፍረስ የአማራን እና አፋርን ክልሎች በመውረር የግፍ ግፍ እየፈጸመ በመሆኑ፥…