Fana: At a Speed of Life!

በእንጦጦ ፓርክ ተጨማሪ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን 390 መኪናዎችን በአንድ ጊዜ ማስቆም የሚያስችል 14 ሺህ 449 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው የመኪና ማቆሚያ በእንጦጦ ፓርክ አካባቢ እየገነባ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡ የመኪና ማቆሚያው በሦሥት የተለያዩ ቦታዎች…

የባሕር ዳር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል አማራን በማጥፋት ኢትዮጵያን ለማፍረስ የጀመረውን የጥፋት ጉዞ ለማስቆም እንደሚዘምቱ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር መንግሥት ሠራተኞች አስታወቁ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር…

የአፋር ክልል ነዋሪዎች ማንኛውንም የነፍሥ ወከፍ መሣሪያ በመያዝ እንዲዘምቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ነዋሪ ያለዉን ማናቸዉንም የነፍሥ ወከፍ መሣሪያና ትጥቅ እንዲሁም ተያያዥ ግብዓቶችን በመያዝ ከልዩ ኃይሉና ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንዲሠለፍ እና ሕዝቡ ከተደቀነበት አደጋ እንዲታደግ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ።…

መታገል እየቻለ ትግሉን የሚመለከት ሰው መኖር የለበትም – የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን ÷ የሕዝቡን ማዕበል በመጠቀም አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ሙሉ በሙሉ እንዲደመሰስ ለማድረግ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል፡፡ የክልሉ መንግሥት ባስተላለፈው የክተት ጥሪ መሰረት ÷ የዞኑ…

በኮሪያው የግብርና ማሽነሪ ኩባንያ የተዘጋጀው አውደ ርዕይ በዱከም ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪያው ኢኮስ ስቲል ሚል አስተባባሪነት የተዘጋጀው የኮሪያ የግብርና ማሽነሪ አውደ ርዕይ በዱከም ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡ አውደ ርዕዩ የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ፣ ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ እንዲሁም ሌሎች…

በዚህ ዓመት ለ1 ሚሊየን ተማሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ኢንፑት አውት ፑት ኤች ኬ ሊሚትድ ከተባለ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር ለተማሪዎች እና መምህራን ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል የፕሮጀክት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በስምምነቱ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ…

አውደ – ርዕዩ ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልከውን የቡና አቅርቦት እንድትጨምር ያግዛል – ቡናና ሻይ ባለሥልጣን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚዘጋጀው አራተኛው ዓለም አቀፍ የገቢ አውደ ርዕይ የኢትዮጵያ ቡና በቻይና የተሻለ ገበያ እንዲኖረው እንደሚያደርግ ተገለጸ። አውደ ርዕዩ በፈረንጆቹ ከህዳር 5 እስከ 10 ቀን 2021 በሻንጋይ የሚካሄድ ሲሆን በዓለም ዙሪያ ያሉ…

ሰባት የኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ሥራ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳባት የኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የግንባታ ሥራቸውን አጠናቀው አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ አዳሪ ትምህርት ቤቶቹ በ2014 የትምህርት ዘመን 240 ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር አስፈላጊውን…

የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ወራሪውን ለመፋለም ተዘጋጅተዋል – የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛውን ትህነግ ወራሪ ቡድን ለመደምሰስ ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በግንባር ለመፋለም ዝግጅት መጀመራቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ገብረፃዲቅ አስታወቁ፡፡…

የአዊ ብሔረሰብ ነዋሪዎች ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ነዋሪዎች ለክተት ጥሪው ፈጣን ምላሽ በመስጠት ወደ ግንባር ለመዝመት መዘጋጀታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ እንግዳ ዳኛው አስታወቁ፡፡ የብሔረሰብ አስተዳደሩ ነዋሪዎች ÷ ሽብርተኛው የትህነግ ወራሪ…