Fana: At a Speed of Life!

በራችን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ክፍት ነው – ቻይና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሯ እንደማይዘጋ፣ ይልቁንም የበለጠ ክፍት እንደሚሆን አስታወቀች፡፡ የቻይና ፕሬዚዳንት ቺ  ጂንፒንግ÷ ቻይና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሯ ሁልጊዜም ክፍት እንደሆነ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የዓለም አቀፉ ዘላቂ…

በኮንጎ ኢቦላ ተከሠተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኪቩ ግዛት፣ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሁለተኛው ሰው በጤና ባለሙያዎች ተመዘገበ፡፡ በኢቦላ ቫይረስ እንደተያዘ የታወቀው የመጀመሪያው ታማሚ ወጣት ሲሆን÷ በሰሜን ኪቩ ግዛት በሚገኘው ቤኒ ጤና ጣቢያ ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ…

በጋና ከአየር ብክለት ነጻ የሆኑ ተሽከርካሪዎች በአማራጭነት ለገበያ ቀረቡ

“ሶላር ታክሲ ጋና ሊሚትድ” የተሰኘ ኩባንያ የሀገሪቷን የአየር ብክለት ለመቀነስ የሚያስችል ቻይና ሰራሽ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ለገበያ አቀረበ፡፡ ኩባንያው ጀማሪ እንደ መሆኑ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ 150 የኤሌክትሪክ ሳይክሎችና ባለ ሦሥት እግር ተሸከርካሪዎች፣ እንዲሁም ከ60 በላይ…

የ2021 የዓለም ሚዲያ ሽልማት ዘይነብ ባዳዊ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢቢሲ ግሎባል በለንደን በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የ2021 የዓለም ሚዲያ ሽልማት ጋዜጠኛ ዘይነብ ባዳዊ አሸናፊ እንደሆነች ተገለጸ፡፡ ቢቢሲ ግሎባል ከተወዳዳሪዎቹ መካከል ለሽልማት ያበቃቸውን በተራኪ ፕሮግራማቸው ጥልቀት እና ሚዲያውን ለማጉላት…

የቻይና የመስከረም ወር ወጪ ንግድ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በመስከረም ወር በአሜሪካ ዶላር የፈጸመችው የወጪ ንግድ ግብይት በ28 ነጥብ 1 በመቶ ማደጉ ተገለጸ፡፡ ገቢ ንግዷ ደግሞ ካለፈው ወር አንፃር በ17 ነጥብ 6 በመቶ መቀነሱ ተመላክቷል፡፡ ቻይና በመስከረም ወር የ305 ነጥብ 74 ቢሊየን…

በኦሮሚያ ክልል የመማር ማስተማር ሂደቱ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የ2014 የመማር ማስተማር ሂደት በኦሮሚያ ክልል በይፋ ተጀመረ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶ ÷ በቢሾፍቱ “ከራ ሆራ መዋለ ሕፃናት እና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት” በመገኘት የ2014 የመማር ማስተማር ሂደት በይፋ መጀመሩን…

ጀርመን አሽከርካሪ አልባ ባቡር ለህዝብ አገልግሎት አበቃች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀርመኑ ባቡር አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ዶቼ ባሀን ከሲመንስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር በዓለማችን የመጀመሪያ የሆነውን ያለ አሽከርካሪ የሚንቀሳቀስ ባቡር ይፋ አደረገ፡፡ በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ ይፋ የተደረገው አሽከርካሪ አልባ ባቡር÷…

የኮሪያው መሪ ባለሥልጣናቱ ለዜጎች ሕይወት መሻሻል እንዲሰሩ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን÷ ምንም እንኳን ኮሪያ በኢኮኖሚ አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም የሀገሪቷ ባለሥልጣናት ለዜጎች ሕይወት መሻሻል በትኩረት እንዲሠሩ አሳሰቡ፡፡ ኪም ማሳሰቢያውን የሠጡት የሀገሪቷ የላብ አደሮች ፓርቲ 76ኛ ዓመት የምሥረታ…

በ60 ሀገራት የሚገኙ የአእምሮ ሕሙማን በቤታቸው ውስጥ ታስረው እንደሚውሉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአእምሮ ሕሙማን በቆሸሹ እና በተጣበቡ ቤቶች ውስጥ በገመድ ወይም በሰንሰለት ታስረው እንደሚውሉ ተገለጸ፡፡ ችግሩ ባስ ሲልም የአእምሮ ሕሙማኑን በእንስሳት ጉረኖ ውስጥ እስከማሰርና በዚያው እንዲመገቡና…

“ዊንዶውስ 11” የዕይታ ማሻሻያዎች እና አዲስ “የማይክሮሶፍት ስቶር” ያካተተ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዊንዶውስ 11” በስራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ በዚህም “የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም” ተጠቃሚዎች ከፈረንጆቹ ጥቅምት 5 ጀምሮ ኮምፒውተሮቻቸውን በ“ዊንዶውስ 11” በነፃ ማዘመን እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ማዘመኛው ቀድሞ የሚለቀቀው ለዘመናዊ…