ዓለምአቀፋዊ ዜና ለቻይና ተሃድሶ ዳግም ውህደት ግድ ነው – ቺ ጂንፒንግ Alemayehu Geremew Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ጂንፒንግ÷ በ1911 በፈነዳው የሀገሪቷ አብዮት 110ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ፣ ለቻይና ተሃድሶ ዳግም ውህደት የግድ አስፈላጊ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ቺ ጂንፒንግ ÷ ቤጂንግ በሚገኘው ታላቁ የስብሰባ አዳራሽ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ለትምህርት ልማት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ አስተዋጽኦ አበረከቱ Alemayehu Geremew Oct 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ የከተማ አስተዳደር ነዋሪው ለትምህርት ልማት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት አስተዋጽኦ ማበርከቱን የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ቤቶች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አሸናፊ ከበደ እንዳስታወቁት የከተማው ነዋሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የስራ ርክክብ አደረጉ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የመንግስት ምስረታ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከቀድሞ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ ጋር የስራ ርክክብ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ አዲስ ለተሾሙት ሚኒስትርም ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስትሩ ከሰራተኞች ጋር በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አባባ፣መሰከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ ሰራተኛ ጋር በቀጣይ በትኩረት ሊሰሩ በሚገቡ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱም ሰራተኛው በትምህርት ሚኒስቴር ውስጥ አሉ ያለቱን የአሰራር ፣ የመልካም አስተዳደር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ10 ቢሊየን ብር በተመዘገበ ካፒታል ወደ ባንክ አደገ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አባባ፣መሰከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ3 ነጥብ 7 ቢሊየን የተከፈለ እና በ10 ቢሊየን ብር በተመዘገበ ካፒታል "ባንክ ኦፍ አዲስ" በሚል ወደ ባንክ ማደጉን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ አመራሮችና ባለአክሲዮኖች በትላንትናው ዕለት ባካሄዱት ጉባኤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክና የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን በአዳሚ ቱሉ ኩታ ገጠም የበቆሎ ማሳ ጎበኘ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክና የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን በአዳሚ ቱሉ ወረዳ የሚገኘውን ኩታ ገጠም የበቆሎ ማሳ መጎብኘቱ ተገለጸ፡፡ በወረዳው በእርሻ ሥራ ላይ ከተሰማሩ 157 አርሶ አደሮች ናቸው፡፡ በአርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ የሥራ ርክክብ አደረጉ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ የመንግስት ምሥረታ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከቀድሞዋ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ጋር የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ በርክክቡ ወቅትም ለሚኒስትሩ ስለ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው የ45 አገልግሎቶችን የኦንላይን ስራ አስጀመረ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ከኤኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ከፔራጎ ሲስተም ጋር በመተባበር 45 አገልግሎቶችን ኦንላን መስጠት የሚያስችል ስርዓት በመዘርጋት ስራ አስጀመረ። በኦንላየን አገልግሎቶቹ ዙሪያ ከሲቪክ ማህበረሰቡ ጋር ግብዓት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ማሪያ ሬሳ እና ድሚትሪ ሙራቶቭ የ2021 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ሆኑ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊሊፒንሳዊቷ ማሪያ ሬሳ እና ሩሲያዊው ድሚትሪ ሙራቶቭ የ2021 የሠላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊዎች ሆኑ፡፡ ያሸነፉትም ዴሞክራሲና ሠላም ይሰፍን ዘንድ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዲከበር ባበረከቱት አስተዋጽዖ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ሱዳን የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ከ600 ሺህ በላይ ዜጎች ለጉዳት ተጋለጡ Alemayehu Geremew Oct 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ከግንቦት ወር ጀምሮ እየተስፋፋ በሄደው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ቢያንስ 623 ሺህ ያህል ዜጎች ለጉዳት መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡ በአደጋው በርካቶች ቤት ንብረታቸውን ጥለው በመሸሽ ላይ መሆናቸውም ነው የተመላከተው፡፡ በሀገሪቷ…