Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የከተማው አስተዳደር ለ11ዱ ክፍለ ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎችን ጨምሮ ለዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡ ሹመት የተሰጣቸው ሰዎች፣ የተሾሙበት ተቋም እና ኃላፊነትም…

የማዕረግ ተሿሚዎች ለተጨማሪ ግዳጅና ሀላፊነት ራሳችሁን ማዘጋጀት ይገባል – ብ/ጄ ዶ/ር ሀይሉ እንዳሻው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጦር ሀይሎች ኮምፕሬሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሻለ የስራ አፈፃፀምና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አመራሮችና አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ፡፡ በመርሃ ግብሩ የተገኙት የሆስፒታሉ አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ዶክተር ኃይሉ እንዳሻው ተሿሚዎች…

የዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዲያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ አለባቸው ደሳለኝ እንደገለጹት÷ በተለያዩ ሀገራት የምንገኝ የዲያስፖራዎች ለሰራዊታችን ከምናደርገው የገንዘብ ድጋፍ…

ታንዛኒያዊውፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የኖቤል ተሸላሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ታንዛኒያዊው ደራሲ ፕሮፌሰር አብዱልራዛቅ ጉርናህ የ2021 የሥነ-ፅሁፍ ዘርፍ ተሸላሚ መሆናቸው ተሰማ፡፡ ተሸላሚ መሆናቸውን ያስታወቀው የስዊድን አካዳሚ ሲሆን መረጃዎች እንደሚያመላክቱት አሸናፊ ያደረጋቸው ሥነ-ፅሁፍም በቅኝ ግዛት አስከፊነት እና…

የ2021 የኬሚስትሪ ኖቤል ሽልማትን ሁለት ሣይንቲስቶች በጋራ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በስዊድን ስቶኮልም “ሮያል ሣይንስ አካዳሚ” የተሰየመው የኖቤል ሽልማት ጉባዔ የ2021 የኬሚስትሪ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ለጀርመናዊው ሣይንቲስት ቤንጃሚን ሊስት እና ለአሜሪካዊው ዴቪድ ማክሚላን በጋራ ሸለመ፡፡ የኖቤል ኮሚቴው ÷ ሣይንቲስቶቹ…

ሦሥት የፊዚክስ ሊቃውንት የ2021 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን ስቶኮልም በሚገኘው “የስዊድን ሮያል ሳይንስ አካዳሚ” በተሰየመው የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በፊዚክስ ዘርፍ አሸናፊ የሆኑ ሶስት ሊቃውንቶች ተሸላሚ እንደሚሆኑ ታውቋል፡፡ ትውልደ ጃፓናዊ የሆነው አሜሪካዊ ሳዩኩሮ ማናቤ፣ ጀርመናዊው ክላውስ…

የ2021 የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት 2 ተመራማሪዎች በጋራ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የፊዚዮሎጂ ወይም የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ዴቪድ ጁሊየስ እና አርደም ፓታፑቲያን የተባሉ ተመራማሪዎች በጋራ እንዳሸነፉ ተሰማ፡፡ ውሳኔው የተላለፈው በትናንትናው እለት በስዊድን ካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት በተሰየመው ጉባዔ መሆኑ…

አንጋፋው የቀድሞ የኢዜአ ጋዜጠኛ ጋሻው ጫኔ አረፈ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በተለያዩ ደረጃዎች በጋዜጠኝነት ያገለገለው ጋሻው ጫኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ጋዜጠኛ ጋሻው ከአባቱ አቶ ጫኔ ብዙነህ እና እናቱ ወይዘሮ የሽመቤት ታዬ በኦሮሚያ ክልል የቀድሞው ኢሉባቡር ዋና ከተማ መቱ በ1958 ዓ.ም…

አካል ጉዳተኞች አዲስ በሚመሰረተው መንግስት የበለጠ ትኩረት እንሻለን አሉ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የአካል ጉዳተኞችን መሰረታዊ ችግሮች ለመፍታት ከቀደመው የተሻለ ትኩረት እንዲያገኝ እንደሚሹ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር ገለጹ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በበኩሉ አዲሱ መንግሥት…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረው አለመረጋጋት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የሚውል የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ÷ የገንዘብ ድጋፉ ተቋሙ ከተለያዩ…