የሀገር ውስጥ ዜና የኪዳን መረዳጃ እድር ማኅበር 1 ሚሊየን ብር የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የኪዳን መረዳጃ እድር ማኅበር በደባርቅና ዳባት ወረዳ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1 ሚሊየን ብር የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ የማኅበሩ አባላት በጭና ተገኝተው ነው ጉዳት ለደረሰባቸው…
ፋና ስብስብ በቲክ ቶክ 114 ሚሊየን ተከታዮች ያሉት – ካባኔ ላሜይ Alemayehu Geremew Oct 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ባለፈው ዓመት በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ በርካታ ዜጎቿ ከስራ ተፈናቅለው ነበር፡፡ ካባኔ ላሜይም በወረርሽኙ ምክንያት በጣሊያን፣ ሰሜን ቱሪም ውስጥ ከሚገኝ ፋብሪካ ከስራ የተቀነሰ ግለሰብ ነበር፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ የዕዙ ዋና አዛዥ ተወካይ ኮ/ል ሲሳይ ታደሰ ÷ ዕዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠና ሁሉ ሽብርተኛውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ የሠላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፍቃድ ሰልጣኞች ፅዳት አከናወኑ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የመስቀል እና የደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሠላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፍቃድ ሰልጣኞች የከተማ ፅዳት አከናውነዋል። በጅማ ከተማ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ አስተባባሪነት በተከናወነው የፅዳት ዘመቻ ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ሴት አደረጃጀቶች ለጸጥታ ኃይሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ሴት አደረጃጀቶች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለሚፋለሙ የጸጥታ ኃይሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ እና የአማራ ብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍቅር ያሸንፋል ማሕበር አባላት የመስቀል አደባባይን አጸዱ Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል ዝግጅት እየተደረገ በሚገኝበት የመስቀል አደባባይ የ“ፍቅር ያሸንፋል ማሕበር” አባላት ተገኝተው ቦታውን በማጽዳት አጋርነታቸውን በሥራ አሳይተዋል። የማሕበሩ መስራችና ፕሬዚዳንት ሚስባሕ ከድር አባላቱን ይዞ የተገኘው ለረዥም ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ÷ ክቡር ፕሬዝደንት፣ ከሁሉ አስቀድሜ የ76ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለአሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶች Alemayehu Geremew Sep 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለአሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን አሳወቀ፡፡ በዚህም መሰረት÷ •ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጋው የዝናብ ስርጭት መደበኛና ከመደበኛ በታች እንደሚሆን ተገለጸ Alemayehu Geremew Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው በጋ ሊኖር የሚችለው የዝናብ ስርጭት መደበኛና ከመደበኛ በታች መሆኑን የብሔራዊ ሜትዮሮሎጂ ኤጄንሲ ገለፀ። ኤጄንሲው በመጪው በጋ ሊኖር የሚችለውን የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንበያ ዛሬ ይፋ አድርጓል። በአዳማ ከተማ በተካሄደውና ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የኢትየዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሩዋንዳን 4 ለ 0 አሸነፈ Alemayehu Geremew Sep 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊፋን ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ውድድር የኢትየዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ርዋንዳን 4 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ጎሎቹን ያስቆጠሩት ረድኤት አስረሳኸኝ፣ አረጋሽ ካልሳ እና ቱሪስት ለማ ናቸው፡፡ የፊፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም…