የሀገር ውስጥ ዜና ባህሬን የኢትዮጵያን ምርቶች ለመግዛት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች Alemayehu Geremew Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህሬን የንግድንና ኢንዱስትሪ ቻምበር የኢትዮጵያን ምርቶች በብዛት ለመግዛት ፍቃደኛ መሆኑን ገለጸ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የኢንዱስትሪና የንግድ ቻምበር የምግብ ሀብት ኮሚቴ ሊቀ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሦሥቱ የቻይና ጠፈርተኞች ተልዕኳቸውን አጠናቀው ተመለሱ Alemayehu Geremew Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኅዋ ጣቢያ ግንባታ ወደ ጠፈር የተላኩት ሦስቱ የቻይና ጠፈርተኞች የ 3 ወር ተልዕኳቸውን አጠናቀው በዛሬው ዕለት ወደ ምድር ተመለሱ፡፡ ወደ ጠፈር የተላኩት ኒ ሀይሼንግ ፣ ሊዩ ቦሚንግ እና ታንግ ሁንጉቦ የተባሉ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና “በሀገሪቱ ጤናማና ጠንካራ ኢኮኖሚ መገንባት የአዲሱ መንግሥት ቀዳሚ ትኩረት ይሆናል” – ዶ/ር ነመራ ገበየሁ Alemayehu Geremew Sep 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ጤናማና ጠንካራ ኢኮኖሚ መገንባት የአዲሱ መንግሥት ቀዳሚ ትኩረት መሆኑን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዶ/ር ነመራ ገበየሁ አስታወቁ፡፡ ዶ/ር ነመራ÷ መስከረም 24 የሚመሰረተው መንግስት ባለፉት 3 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጣዬ ለወደሙ ቤቶች መልሶ ግንባታ ተጀመረ Alemayehu Geremew Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአጣዬ ከተማ አስተዳደር የወደሙ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ይፋት ልማት ማኅበር የ10 ቤቶችን ግንባታ አስጀመረ። ይፋት የልማት ማኅበር በአጣዬ፣ ኤፍራታና ግድም ወረዳ ሁለት መቶ ቤቶችን ለመገንባት አቅዶ ወደ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞጆ – ባቱ የመንገድ ፕሮጀክት መስከረም 10 አገልግሎት ይጀምራል Alemayehu Geremew Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ - ባቱ የክፍያ መንገድ ፕሮጀክት መስከረም 10 አገልግሎት እንደሚጀምር የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ባደረጉት የመስክ ምልከታ 92 ኪ.ሜ የሚሸፍነው የሞጆ - ባቱን የክፍያ መንገድ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራዊ ለውጥ ለማምጣት ትብብርና ቅንጅት ወሳኝ ነው -ዶ/ር አህመዲን መሐመድ Alemayehu Geremew Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተጠሪ ተቋሙ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢኒስቲትዩት ስር የነበረውን ህንፃ ለመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማስረከቡን አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴርና ፌዴራል ፖሊስ በኮቪድ 19 መመሪያዎች አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄዱ Alemayehu Geremew Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና የማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከፌደራል ፖሊስ ጤና አገልግሎት ምክትል ዘርፍ በጋራ በመተባበር ኮቪድ 19ን ለመከላከል ያለመ ውይይት አድርገዋል። በምክክር መድረኩ ላይ የጤና ሚኒስቴር ዲኤታዋ ሳህራላ አብዱላሂ ፥ በሀገራችን የኮቪድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 የኢሬቻ በዓል አከባበርን የተመለከተ ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አባ ገዳዎች በ2014 በሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ አርሰዲ የኢሬቻን የተመለከተ ውይይት በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል መስከረም 22 ቀን 2014 ዓ.ም በፊንፊኔ እንዲሁም መስከረም 23 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው Alemayehu Geremew Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች ከትምህርት ገበታቸዉ ርቀዉ ያሉ ተማሪዎችን ለመመለስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ምክክር እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ። በምክክር መድረኩ "ኢማጅን ዋን ዴይ" የተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ ሠናይ ድርጅት ÷ በተለያዩ ምክንያቶች…
ስፓርት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ውጤት Alemayehu Geremew Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ተጀምሯል፡፡ ከምድብ 5 እስከ 8 የሚገኙ ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ አከናውነዋል፡፡ ምሽት በተካሄደው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ማንችስተር…