Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ የከተሞችን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞችን አገልግሎት ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ ያስችላሉ ያላቸውን ሶፍትዌሮች አስተዋወቀ። በሁሉም ከተሞች አገልግሎትን ፈጣንና ተደራሽ ለማድረግ ታስበው የተዘጋጁት ሶፍትዌሮቹ÷ ኢንጂነር አይሻ መሀመድና…

የሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎች የዕለት እርዳታው የቤተሰቦቻችንን ሕይወት ታድጓል አሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ወሎ ዞን ነዎሪዎች የዕለት እርዳታ በማግኘታቸው የቤተሰቦቻቸውን ሕይወት መታደግ እንደቻሉ ገለጹ። ነዎሪዎቹ እንደገለጹት÷ ጁንታው የዕለት ምግብ እንኳ እንዳይኖር አድርጎ ጥፋት ቢያደርስም በአካባቢው እርዳታ በመምጣቱ አሁን ላይ የዕለት…

የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተሸኙ ወንድማማቾች

አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ቡድንና ጀሌዎቹን ለመደምሰስ ከደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች ጋር ሠራዊቱን ከሚቀላቀሉት መካከል የአንድ ቤተሰብ ወንድማማቾች ተገኝተዋል። ከላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተሸኘው ተመሥገን…

የጅማ ዞን የመንግስት ሠራተኞች እና ወጣቶች የ “ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ መንግስት” ንቅናቄ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን መንግስት ሠራተኞች እና ወጣቶች “ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተ መንግስት” በሚል በተዘጋጀው ንቅናቄ ላይ ተሳታፊ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በፊርማ ማኖር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመንግስት ሠራተኞች፣ ወጣቶች እና ባለድርሻ አካላት በተዘጋጀው ወረቀት…

የዓለም ቱሪዝም ቀን በሲዳማ ክልል ይከበራል

አዲስ አበባ፣መስከረም 11 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ መስከረም 17 በሲዳማ ክልል ይከበራል፡፡ በኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ ‘’ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት’’ በሚል መርህ የባሕላዊ ፣ታሪካዊ፣ሰዉ ሰራሽና ተፈጥሯዊ መስህብ ሐብቶች ጉብኝት…

በሱዳን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተካሄደ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መካሄዱንና የከሸፈ መሆኑን የሀገሪቱ መንግስት ሚዲያ አስታውቋል። በተለያዩ ሚዲያዎች አሁን እንደተዘገበው ማንነታቸው ያልተገለጸው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉ አካላት በካርቱም…

ኢትዮጵያ የምትከተለውን የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ ተረድቻለሁ – የሩሲያ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቫንጂኒ ቴርኪሂን እንዲሁም የኤምባሲው የመጀመሪያ ሴክሬተሪ አሌክሲ ቼስኖኮቭ በቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ጉብኝት አካሄዱ፡፡ ጉብኝቱ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር…

የሩሲያውያንን የመልማት መብት እንደምትደግፍ ቻይና ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቷን ፓርላሜንታዊ ምርጫ የተባበሩት የሩሲያ ፓርቲ በከፍተኛ ድምፅ ማሸነፉን ተከትሎ ቻይና ሩሲያውያን ለመልማት የሚከተሉትን መንገድ እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የሩሲያ ሀገረ መንግስታዊ ምርጫ በዜጎቿ ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ…

አየር መንገዱ ያቋረጠውን የናይጄሪያ – ኢኑጉ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁለት ዓመታት በኋላ ወደ ናይጄሪያ ኢኑጉ ከተማ የድጋሚ በረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ናይጄሪያ ቢሮ ሀላፊ ሽመልስ አራጌ አስታወቁ፡፡ አየር መንገዱ የድጋ በረራውን ከመስከረም 21 ቀን ጀምሮ…

በግብረ-ኃይሉ የቁጥጥር ሥራ የዋጋ ቅናሽ ተስተውሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል ለግብይት የቀረቡ ምርቶች ላይ የዋጋ ቅናሽ እንደተስተዋለ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የዋጋ ንረትና የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመከላከለ በፌዴራል፣ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ የተዋቀረው ግብረ ሃይል የሰራቸውን መጠነ…