ጤና ለስኳር ታማሚዎች ቆሽትን ተክቶ የሚሰራ ቴክኖሎጂ ሊቀርብ ነው Alemayehu Geremew Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የዓይነት 1 የስኳር በሽታን መቆጣጠር የሚያስችል ሰው ሰራሽ የቴክኖሎጂ ሙከራ ላይ አስደናቂ ውጤት መገኘቱ ተሰማ፡፡ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው ይህ መሳሪያ በሰውነት ቆዳ ውስጥ በሚቀበሩ ሴንሰሮች አማካኝነት ቆሽታቸው ኢንሱሊን ማምረት ያቆመ…
ቴክ የፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት መነፅር Alemayehu Geremew Sep 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)እውቁ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት ልዩ መነፅር ሰርቶ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ መነፅሩ ከታዋቂው የመነፅር አምራች ድርጅት ሬይ ባን እና የአውሮፓ ካምፓኒ ከሆነው ኢስሎርሊክሳቲካ ጋር በጥምረት የተሰራ እንደሆነ ሲገለፅ፣ ሰዎች በቀላሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡራዩ ከተማ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ አስተዳደር በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙን የከተማዋ ፖሊስ ገለፀ፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የተያዙት 400 ተተኳሽ የብሬን ጥይቶች እና 2 ሺህ 558 ተተኳሽ የክላሽ ጥይቶች፣ እንዲሁም መጠናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 2 ሺህ 41 ባዕድ ነገሮች የተቀላቀለባቸው እና ጊዜ ያለፈባቸው ምርቶች እንዲወገዱ ተደረገ Alemayehu Geremew Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ሺህ 562 ድርጅቶች ምርቶች ላይ ባዕድ ነገሮች ተቀላቅለው በመገኘታቸው እንዲሁም የ479 ድርጅቶች ምርቶች ጊዜ ያለፈባቸው በመሆኑ እንዲወገዱ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የገበያና ፋብሪካ ኢንስፔክሽን ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት በተባበረ ክንድ የጠላትን ግብዓተ መሬት ፈጽመን የሠላም አየር የምንተነፍስበት ይሆናል-ኮ/ጀ/ደመላሽ ገ/ሚካኤል Alemayehu Geremew Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለመላው የፀጥታ አካላት ለ2014 ዓ.ም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አዲሱ ዓመት ከውጪና ከውስጥ በአሸባሪው የህወሓት ጁንታ ቡድንና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም ይሠራል – የሠላም ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም እንደሚሰራ የሠላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን በፈፀመው ወረራ የተፈናቀሉ ወገኖችን በቀጣይ በቋሚነት ማቋቋም በሚቻልበት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያ የድል ብስራት የምትሰማበት ዓመት ይሆናል- ትውልደ ኢትዮጵያውያን Alemayehu Geremew Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያ የመከራ ጊዜዋን አልፋ የድል ብስራት የምትሰማበት ዓመት እንደሚሆን እምነታቸው መሆኑን በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። ኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም በችግርና በመከራ ውስጥ ያለፈችበት ፈታኝ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ሸዋና የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊትና ለፀጥታ ኃይላት የገንዘብ፣ የቁስ እና የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰሜን ሸዋና የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊትና ለፀጥታ ኃይላት የገንዘብ፣ የቁስ እና የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደርገዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊትና ለሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ለዘመን መለወጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማዊ እመቤት ፅ/ቤት በ800 ሚሊየን ብር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ሊገነቡ ነው Alemayehu Geremew Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአስር ከተሞች ለሚሰሩ አስር የዳቦ እና የዱቄት ፋብሪካዎች ግንባታ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ዳቦ ቤቶቹ በአስር ከተሞች የሚገነቡ ሲሆን÷ የዳቦና የዱቄት ፋብሪካዎችን በአንድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን የመኸር ምርታችንን በእጥፍ እናሳድጋለን – የግራር ጃርሶ አርሶ አደሮች Alemayehu Geremew Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻውን በሚያስፈልገው ሁሉ ከመደገፍ ጎን ለጎን የመኸር እርሻ ምርታቸውን በእጥፍ ለማሳደግ እየሰሩ እንደሆነ በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ግራር ጃርሶ ወረዳ ነዋሪ የሆኑ አርሶ አደሮች ገለፁ። በዞኑ በሰብል ከተሸፈነው መሬት ከ10 ሚሊየን…