Fana: At a Speed of Life!

ቻይና እና ሩሲያ መጠነ ሰፊ ጥምር ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ በቻይና መካከለኛው ሰሜን አካባቢ መጠነ ሰፊ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ ነው፡፡ “ትብብር - 2021” በተሰኘው በዚህ የጋራ ልምምድ 10 ሺህ የሚደርሱ የምድር እና የአየር ሃይል አባላት ተሳትፈዋል፡፡ ሩሲያ ለልምምዱ ተዋጊ…

አምራች ኢንዱስትሪውን በማበረታት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት መፋጠን የሚያበረክተው አስተዋፅኦ የጎላ በመሆኑ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለማበረታታት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ መንግስት ቀጥተኛና ቀጥታኛ ያልሆኑ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለመከላከያ ሰራዊት 56 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ56 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ፡፡ ተቋሙ ከዚህ በፊትም በተደረገው የህግ ማስከበር ዘመቻ ለመከላከያ ሠራዊቱ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዳደረገ አስታውሷል፡፡…

በጊኒ የማርበርግ ቫይረስ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጊኒ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ እስካሁን ድረስ በቫይረሱ አንድ ሰው ተጠቅቶ ሕይወቱ እንዳለፈ የሀገሪቱ የጤና ባለሙያዎች አረጋግጠዋል፡፡ የቫይረሱ ዝርያ የኢቦላ በሽታን ከሚያስከትለው ቫይረስ…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመለገስ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞችና የማኔጅመት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፉ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት የመከላከያ ሰራዊት የህወሓት ሽብርተኛ ቡድን…

በአሜሪካ ግዛቶች ደን ላይ ከደረሱ የሰደድ እሳት አደጋዎች የካሊፎርኒያው በአስከፊነቱ 2ኛ ደረጃን ይዟል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ግዛት በሰሜን ካሊፎርኒያ ደን የተነሳው እና እየተባባሰ የመጣው የሰደድ እሳት አደጋ በሀገሪቷ ታሪክ ደን ላይ ከደረሱ የሰደድ እሳት አደጋዎች በ2ኛ ደረጃ ይቀመጣል ተባለ፡፡ እየተባባሰ በመጣው የሰደድ እሳት አደጋ ጋር ተያይዞ…

ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህፃናትን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ህፃናትን እና በተለያየ ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ከፍተኛ ስራ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ህፃናት…

የሰሜን ጎንደር ዞን የአማራ ፋኖ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ህልውና ዘመቻው ተቀላቅሏል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር ዞን የአማራ ፋኖ ለህልውና ዘመቻ ሲያደርግ የነበረውን ዝግጅት አጠናቆ ለዘመቻው ስምሪት መውሰዱን የሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በሰሜን ጎንደር ዞን ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት የሰው ሀብት አደረጃጀት እና…

በ2ኛው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትን በማስመልከት በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የፓናል ውይይቱ "የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካባቢያዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ጂኦፖለቲካዊ ተፅዕኖዎች"…

በመተከል ዞን የመከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ሁሉም ወረዳዎች የመከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ለወሰኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የተገኙ ሲሆን ወጣቶቹ በህልውናው ዘመቻ ከሰራዊታችን ጎን ለመሰለፍ…