ዓለምአቀፋዊ ዜና አልጄሪያ ከሠደድ እሳት አደጋዎች ጋር በተያያዘ 22 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለች Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ በደኖቿ ላይ ከተከሰቱት የሰደድ እሳት አደጋዎች ጋር በተያያዘ የጠረጠረቻቸውን 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሏ ተገለፀ፡፡ ሀገሪቱ በቁጥጥር ስር ያዋለቻቸው ግለሰቦች ተቀጣጣይ ቁሶችን ተጠቅመው አደጋውን አድርሰዋል ብላ የጠረጠረቻቸውን መሆኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማዳጋስካር ፕሬዚዳንት ሁሉንም ሚኒስትሮች አሰናበቱ Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዳጋስካር ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆሊና ሁሉንም የሃገሪቱ ሚኒስትሮች ማሰናበታቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሁሉንም ሚኒስትሮች ያሰናበቱበት ምክንያት እንዳልታወቀም ነው የተገለፀው፡፡ ፕሬዚዳንቱ አንዳንዶቹን ሚኒስትሮች አግኝተው የሥራ አፈፃፀማቸው ዝቅተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ9 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ቀርቧል- የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 9 ነጥብ 2 ሚሊየን ለሚሆኑ÷ በድርቅ፣ በጎርፍና በግጭት ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎት ማቅረብ መቻሉ ተገልጿል፡፡ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ በሀገር ውስጥ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሌዘር ዐውደ ርዕይ እና የዓለም የቆዳ ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች Alemayehu Geremew Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 12ኛውን የመላው አፍሪካ የሌዘር አውደ ርዕይ እና 5ኛውን የዓለም የሌዘር ጉባኤ እንድታስናግድ መመረጧ ተገለፀ፡፡ ባለፉት አሥርት ዓመታት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የሀገር ውስጥ ምርት እንዲያድግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ትህነግ ላይ በሚወሰደው እርምጃ እስከ ህይወት መስዋዕትነት እንከፍላለን – የደሴ ነዋሪዎች Alemayehu Geremew Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያስተላለፈውን ሀገራዊ ጥሪ በመደገፍ አሸባሪው ህወሓት ላይ በሚወስደው እርምጃ እስከ ህይወት መስዋዕትነት እንከፍላለን ሲሉ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት ለቀጣይ ስጋት በማይሆን መልኩ ለመጨረሻ ጊዜ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ሦሥት በሙከራ ላይ የሚገኙ የኮቪድ 19 መድኃኒቶችን ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት÷ በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት ሕይወታቸውን ሊያጡ የሚችሉ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል ያላቸውን ሦሥት በሙከራ ላይ ያሉ መድኃኒቶች ይፋ አደረገ፡፡ በሙከራ ላይ ያሉት መድኃኒቶችም አርቴሱኔት፣ ኢሜቲኒብ እና ኢንፊሊክሲማብ እንደሆኑ ነው…
ቢዝነስ የግሪክና የሞሮኮ አምባሳደሮች ከኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ እና በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኑዝሃ ዓለዊ መሃመዲ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደሮቹ ስለ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና እድሎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Aug 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በዛምቢያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ መሆኑ ታውቋል፡፡ የዛምቢያ ምርጫ ቦርድ ኮሚሽን ግልፅና ተዓማኒነት ላለው ምርጫ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡ የምርጫውን ሂደትም ዓለም አቀፋዊ ታዛቢዎች እንደሚከታተሉት ታውቋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአልጄሪያ የሰደድ እሳት አደጋ የ42 ሰዎች ሕይወት አለፈ Alemayehu Geremew Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አልጄሪያ ውስጥ በተነሱ የሰደድ እሳት አደጋዎች እስካሁን የ42 ሰዎች ሕይወት እንዳለፈ ተገለፀ፡፡ የ25 ወታደሮች ሕይወት የተቀጠፈው በካቢሊ ተራራማ አካባቢ ባለ ጥቅጥቅ ደን ውስጥ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት ሲሰሩ እንደሆነም ተጠቅሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ-ዳለቲ መንገድ ግንባታ አፈፃፀም 52 በመቶ ደረሰ Alemayehu Geremew Aug 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ-ዳለቲ መንገድ ግንባታ አፈፃፀም 52 በመቶ ደርሷል፡፡ ፕሮጀክቱ÷ የአፈር ቆረጣና ሙሌት ፣ የድልድይ ፣ የተፋሰስ እና የመንገድ ዳር የትራፊክ ምልክቶች እንዲሁም የስትራክቸር ሥራዎችን አካቶ ነው እየተገነባ ያለው፡፡ መንገዱ 69 ኪሎ ሜትር…