Fana: At a Speed of Life!

እርዳታ ተከለከልኩ የሚለው አሸባሪ ድርጅት የእርዳታ እህል የተከማቸባቸውን መጋዘኖች አቃጥሏል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እርዳታ ተከለከልኩ የሚለው አሸባሪ ድርጅት የእርዳታ እህል የተከማቸባቸውን መጋዘኖች ማቃጠሉ ተገለፀ፡፡ የመንግስትን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በመተው በአፋር እና በአማራ ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ሀወሓት በአንድ…

የአፍሪካ ህብረት 220 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለአባል ሀገራቱ ማሰራጨት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ከባለፈው ሐሙስ ጀምሮ 220 ሚሊየን ዶዝ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ- 19 ክትባት ለአባል ሀገራቱ እያሰራጨ ነው፡፡ በቀጣይም ህብረቱ ተጨማሪ 180 ሚሊየን ዶዝ ክትባት የማሰራጨት አቅም አለው ነው የተባለው፡፡ ስርጭቱ እውን…

ናይጄሪያ 78 ታጣቂዎች መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ጦር በአየር ጥቃት 78 ታጣቂዎች መግደሉን አስታወቀ። የሃገሪቱ አየር ሃይል እንዳስታወቀው አብዛኞቹ ታጣቂዎች በተሽከርካሪ ለማምለጥ ሲሞክሩ እርምጃ ተወስዶባቸዋል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ የናይጄሪያ የፀጥታ ኃይሎች በታጣቂዎች ላይ…

አሜሪካ እስከ ፈረንጆቹ 2030 ከምታመርታቸው መኪኖች ግማሽ ያህሉ የካርቦን ልቀት የሌላቸው እንደሚሆኑ ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እስከ ፈረንጆቹ 2030 ከምታመርታቸው መኪኖች ግማሽ ያህሉ የካርቦን ልቀት የሌላቸው እንደሚሆኑ ገለፀች፡፡ እቅዱ የሚሳካ ከሆነም በከባቢ አየር ላይ የሚለቀቀውን በካይ ጋዝ በመቀነስ ረገድ ከቻይና ጋር መወዳደር ያስችላታል ነው የተባለው፡፡…

ዩ ኤስ ኤድ የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመግታት የሚውል 720 ሚሊየን ዶላር ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ኤስ ኤድ የተሰኘው የአሜሪካ ዓለምአቀፍ ተራድኦ ድርጅት ለኮቪድ 19 ምላሽ እና ማገገሚያ የሚውል 720 ሚሊየን ዶላር ማፅደቁ ተሰማ፡፡ የአሜሪካ ዓለምአቀፍ ተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ሳማንታ ፓወር እንደገለፁት በጀቱ የኮቪድ 19 ስርጭትን በዓለም…

ዌልስ 20 ሺህ ከፀሃይ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙ ቤቶችን ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌልስ 20 ሺህ አነስተኛ የካርበን ልቀት መጠን ያላቸውን መኖሪያ ቤቶች ልትገነባ ነው፡፡ የዌልስ የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ የቤቶቹ ግንባታ እስከ ፈረንጆቹ 2026 ተጠናቆ ለዜጎች በኪራይ ይተላለፋል፡፡ የቤቶቹ ግንባታ…

ሱዳን ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የቀረበውን ረቂቅ አጸደቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ጊዜ አስተዳደር ካርቱም ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የቀረበውን ረቂቅ ማጽደቁ ተሰማ። ረቂቁ ሃገሪቱ ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የሚያስችላትን መንገድ የሚከፍት መሆኑን ጠቅላይ…

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ ያተኮረው የሀገራት እድገት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ 19 ከተከሰተ ወዲህ አሜሪካ እና ቻይናን ጨምሮ የተለያዩ የአለም ሃገራት ፊታቸውን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚው እያዞሩ ነው፡፡ በዘርፉ በቅድሚያ ሚነሱት ቻይና እና አሜሪካም ፈጣን የዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ መሆኑን የቻይና…

የጨረቃን የተዛባ ዑደት ተከትሎ በሚከሰት የባህር ከፍታ መጨመር የጎርፍ አደጋ ሊያጋጥም ይችላል – የናሳ ጥናት

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ስፔስ ኤጀንሲ ናሳ እና ሀዋይ ዩኒቨርሲቲ በትብብር በሰሩት ጥናት እንዳመላከቱት ጨረቃ በራሷ ዛቢያ ላይ የምታደርገው ተፈጥሯዊ ዑደት መዛባትና የአየር ንብረት ለውጥ በፈረንጆቹ 2030 ሊከሰት ለሚችል የጎርፍ አደጋ ስጋት መንስኤ ሊሆን ይችላል…

ባህር አቋርጠው ሲጓዙ የነበሩ ከ700 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች የህይወት አድን ሰራተኞች ታደጓቸው

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ እና ማልታ ዳርቻዎች ከ 700 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባህር አቋርጠው ሲጓዙ የህይወት አድን ሰራተኞች ታድገዋቸዋል፡፡ በዚህ ሳምንት ከሊቢያና ማልታ ዳርቻዎች ስደተኞቹ የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲሞክሩ ነው…