የሀገር ውስጥ ዜና የጨፌ ኦሮሚያ የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀጥሏል Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ሪፖርት በማዳመጥ ውሎውን ቀጥሏል፡፡ የፍርድ ቤቱ ፕሬዚደንት ጋዛሊ አባሲማል ሪፖርቱን ለጨፌ አባላት ያቀረቡ ሲሆን፥ የክልሉ ፍርድ ቤቶች አፈጻጸም 94ነጥብ 68በመቶ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ይህ አፈጻጸምም…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስ ለኢድ አል አረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ኡመር እድሪስለኢድ አል አረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአረፋ በዓል በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ ትልቁ በዓል መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ስለ ህዝቦች አንድነት እና ህብረት ሁላችንም በጋራ ልንሰራ ይገባል- አቶ አሻድሊ ሃሰን Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስል ህዝቦች አንድነት እና ህብረት ሁላችንም በጋራ ልንሰራ ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሃሰን፡፡ በአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምርቃት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ርዕሰ መስተዳደሩ ፥ስል ህዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸዉን የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸዉን የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች እንደገለፁት፥ ሽብርተኛው የትህነግ ቡድን ትንኮሳ መጀመሩን ተከትሎ በመደራጀት የአካባቢያቸዉን ሰላም ለማስጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ይገኛሉ፡፡ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጨምሮ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ እና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ለጦርነት እየማገደ ነው – ዶ/ር አረጋዊ በርሄ Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ለጦርነት እየማገደ ነው ሲሉ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምነስቲ ኢንተርናሽናል ‘‘የትግራይ ተወላጆች እየታሰሩ ነው’’ በሚል ለፈጠረው የሃሰት ክስ የተጠቀመው ፎቶ የተሳሳተ መሆኑ ተጋለጠ Alemayehu Geremew Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አምነስቲ ኢንተርናሽናል ‘የትግራይ ተወላጆች እየታሰሩ ነው’ በሚል ለፈጠረው የሃሰት ክስ የተጠቀመው ፎቶ የምርጫ ዕለት ከመራጮች ሰልፍ ላይ የተወሰደ መሆኑ ተጋለጠ። ፎቶ ግራፉን ያነሳው ግለሰብ አማኑኤል ስለሺ የሚባል ሲሆን፥ በትዊተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፋውዚያ ዩሱፍ በፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር ለሶማሊያ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ አቀረቡ Alemayehu Geremew Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ የቀድሞ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ፋውዚያ ዩሱፍ ሀጂ አደም በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣይ ምርጫ ለፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር የዕጩነት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የሀገሪቷ ምርጫ ቦርድም ጥያቄያቸውን ከተቀበለው በሶማሊያ የምርጫ ታሪክ ለከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ከ5 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተተከሉ ነው Alemayehu Geremew Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ5 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተተከሉ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የመተከል ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበበ እንድሪስ እንደገለፁት በዚህ ዓመት በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች 5 ሚሊየን 500…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት ሶስተኛው የኮቪድ19 ወረርሽኝ መታየት መጀመሩን አስታወቀ Alemayehu Geremew Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴልታ ዝርያ ነው የተባለው የኮቪድ19 ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ገለጻ ሶስተኛው የኮቪድ19 ወረርሽኝ ጅማሮ እየታየ ነው፡፡ ላለፉት ተከታታይ 4 ሳምንታትም ዓለም ላይ የዴልታ ዝርያ ኮቪድ19…