Fana: At a Speed of Life!

የአብዬ 25ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ ሰላም በማስከበር የሚያኮራ ውጤት ማስመዝገቡን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አብዬ የሚገኘው የ25ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ባለፉት ስድስት ወራት ሰላም በማስከበር በፈፀመው ግዳጅ ሀገርን የሚያኮራ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ የሻለቃው ዋና አዛዥ ኮሎኔል ሌንጮ ኤደኦ እንደገለፁት፥ ሻለቃው ሲቪሎችን…

አሜሪካ በሶማሊያ በሸመቁ የአልሸባብ አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሶማሊያ በሸመቁ የአልሸባብ አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች፡፡ የአሜሪካ የመከላከያ ዕዝ ማዕከል ፔንታጎን እንዳስታወቀው÷ የአሜሪካ ኃይሎች የአየር ላይ ጥቃቱን የፈፀሙት ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አለው በተባለው የአልሸባብ ቡድን ላይ…

ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ጥገና ተደርጎላት ወደ ስራዋ ተመለሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ኮምፒውተሯ ላይ በደረሰ እክል ስራ ካቆመች ወዲህ በዘርፉ ኢንጅነሮች ጥገና ተደርጎላት እንደገና ወደ ስራ መመለሷ ተሰማ፡፡ ሀብል ቴሌስኮፕ ስራ ያቆመችው በፈረንጆቹ ከሰኔ 13 ጀምሮ መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው…

በሶስት የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ከፍተኛ የሙስና ተጋላጭነት መታየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመሬት አስተዳዳር፣ ገቢዎችና ጉምሩክ እንዲሁም የግንባታ ዘርፎች ላይ አሁንም ከፍተኛ የሙስና ተጋላጭነት መኖሩን አንድ ጥናት አመለከተ። የሥነ-ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን 3ኛው ሃገር አቀፍ የሙስና ቅኝት ጥናትና የፀረ ሙስና ፖሊሲና…

በሽር አል አሳድ ለአራተኛ ጊዜ የሶሪያ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ-መሀላ ፈፀሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያው ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ለአራተኛ ጊዜ ለቀጣይ ሰባት ዓመታት ሀገሪቱን በፕሬዚደንትነት ለመምራት ዛሬ ቃለ-መሃላ ፈጽመዋል፡፡ የቃለ-መሃላ ሥነ-ሥርዓቱ ደማስቆ ከተማ ከሚገኘው ቤተ መንግስት በቀጥታ በሀገሪቷ የቴሌቪዥን ጣቢያ መተላለፉ…

በደቡብ አፍሪካ የተከሰተው አለመረጋጋት የታቀደና ዴሞክራሲ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት ነው – ሲሪል ራማፎሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የተከሰተው አለመረጋጋት ቀደም ተብሎ የታቀደ እና ዴሞክራሲን ለማኮሰስ የተፈፀመ ነው ሱሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ገለጹ። የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰራቸውን ተከትሎ በሀገሪቱ በተነሳው አለመረጋጋት…

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤት በሚቀጥለው ዓመት ለጉብኝት ክፍት ሊሆን ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤት ጥገናው ተጠናቆ በሚቀጥለው ዓመት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የተከበሩ የአለም ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ ቤት አብዛኛው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካይ አቱዋል ካሬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በተባበሩት መንግሥታት የተጫወተውን ሚና አስመልክቶ…

የጎንደር ከተማ ሚሊሻ አባላት የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እና ዘመቻ ለህልውና ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ሚሊሻ አባላት የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እና ዘመቻ ለህልውና ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ወረታው አቡሃይ እንደተናገሩት፥ የሚሊሻ ኃይላችን የሚሰጠውን…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 476 የፖሊስ መኮንኖች አስመርቋል። ሠልጣኞቹም በፖሊሰ ሳይንስ፣ በስነ-ወንጀልና ወንጀል ፍትህ፣ በነርሲንግ እንዲሁም በፖሊስ መኮንንነት ዘርፍ ትምህርታቸውን…