ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በእስራኤል ኤምባሲዋን ከፈተች Alemayehu Geremew Jul 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በእስራል ቴል አቪቭ ኤምባሲዋን ከፈተች፡፡ ኤምባሲው ሃገራቱ የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማደስ ከተስማሙ ከአመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነው የተከፈተው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱም ላይ አዲሱ የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ የኮቪድ19 ቫይረስ ስርጭት በእጥፍ እየጨመረ ነው Alemayehu Geremew Jul 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኮቪድ19 ቫይረስ ስርጭት በእጥፍ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ ይፋ ባደረገው መረጃ፥ በአሜሪካ ለወራት እየቀነሰ የነበረው የኮቪድ19 ቫይረስ ስርጭት መጠን ካለፉት ሶስት ሳምንታት ወዲህ እንደገና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ የኮቪድ 19 እንቅስቃሴ ገደብ ተራዘመ Alemayehu Geremew Jul 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ የኮቪድ 19 ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ዜጎች ለቀጣይ ሁለት ሳምንታት በቤታቸው እንዲቆዩ ትእዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚደንቱ ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ እንዲቆዩ ትዕዛዝ ያስተላለፉ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ያሰባሰቡትን ድጋፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረከቡ Alemayehu Geremew Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት የሚሆን ድጋፍ ከባለሃብቶች ተረክቧል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ መስዕዋትነት እየከፈለ ለሀገር ህልውና ለሚዋደቀው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን 2 ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ ቃል ገብቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ Alemayehu Geremew Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት "ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት" የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በየካ ሚሊኒየም ፓርክ አከናውነዋል። የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ÷ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ገዥና ተቃዋሚ የሚለው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከማላዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከማላዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይዘንሀወር መሰካካ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ እና ማላዊ የቆየ ታሪካዊ የዲፕሎማሲያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 536 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Alemayehu Geremew Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 536 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎቻችን በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዚህ መሰረትም በትናንትናው ዕለት 333…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና ኢ/ር አይሻ መሃመድ የፍሳሽ ማስተላለፊያ ቱቦዎችን አጸዱ Alemayehu Geremew Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂር አይሻ መሃመድ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፍሳሽ ማስተላለፊያ ቱቦዎችን አጸዱ። "የከተማችን የፍሳሽ ማስተላለፊያ መስመሮች የውሃ…
ጤና በእጅ መፃፍ ማንበብን ለመማር የሚረዳ ውጤታማ ስልት እንደሆነ የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላከተ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዘመናዊነትን እና ስልጣኔን ተከትሎ ኮምፒውተር በአደጉ ሀገራትና በተለያዩ ከተሞች እየተስፋፋ መምጣቱ ህፃናት ዝቅተኛ የንባብ ክህሎት እንዲኖራቸው ማድረጉን የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላክቷል፡፡ በጥናቱ ፊደላትን በእጅ መጻፍ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር…
ፋና ስብስብ በዩጋንዳ የቡጎማ ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ Alemayehu Geremew Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የቡጎማን ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ከፈረንጆቹ ነሐሴ 2020 ጀምሮ ከዩጋንዳ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ በኩል 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የቡጎማ ደን ለስኳር አገዳ…