Fana: At a Speed of Life!

የመውሊድ በዓልን ስናከብር የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓልን ስናከብር የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) በረከቶች በማስተዋልና የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ…

ኬንያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ከፈረንጆቹ 2027 ጀምሮ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ልትጀምር ማቀዷ ተገለጸ፡፡ ዕቅዱ የሀገሪቷ የሕዝብ ቁጥር ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ከዓየር ብክለት ነጻ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በማስፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ የሀገሪቷ…

የኢትዮ-ካዛኪስታን ወዳጅነትን በይበልጥ ለማሳደግ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ካዛኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነትን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ- ካዛኪስታን የፓርላማ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደር ጋር መክሯል፡፡…

የሩሲያ ባሕል ሚኒስቴር የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ በፑሽኪን አዳራሽ ዝግጅት አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባሕል ሚኒስቴር የኢትዮጵያን የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግጅቱን በፑሽኪን አዳራሽ አቀረበ፡፡ ሚኒስቴሩ ባሕላዊና ሐይማኖታዊ እሴቶች የጎሉበትን መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ፑሽኪን አዳራሽ ያሰናዳው ÷ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ…

ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቿን እና ወታደሮቿን ከኒጀር እንደምታስወጣ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የተፈጸመውን መፈንቅለ-መንግስት ተከትሎ ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቿን እና ወታደሮቿን እንደምታስወጣ ገለጸች። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ÷ ሀገራቸው በኒጀር ያሏትን አምባሳደሮች እና በርካታ ዲፕሎማቶች በሠዓታት ዕድሜ ውስጥ…

ማማ ዱይንግ ጉድ የሴቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከሁዋዌይ ጋር እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ቀዳማዊት እመቤት ራቼል ሩቶ የሚመራው ‘ማማ ዱይንግ ጉድ’ የተባለው ድርጅት ሴቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማብቃት ከሁዋዌይ ጋር ጥምረት ፈጥሮ እየሰራ ነው። ድርጅቱ ከ14 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኬንያ ሴቶች ማኅበራትን በዲጂታል ክኅሎት…

ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የተቀናጀ ስራ እያከናወነች እንደምትገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ በ78ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት…

የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር በአውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እንደሚጀመር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የግሪሳ ወፍን ለመቆጣጠር የሚያስችል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት በመጭዎቹ ሦስት ቀናት እንደሚጀመር ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የእፅዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አሥፈፃሚ በላይነህ ንጉሴ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

ፒሮላ የተሰኘ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፒሮላ የተባለ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ በኒውዝላንድ ቆሻሻ ውሃ ውስጥ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ ቫይረሱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሥርጭቱን ሳይጀምር አልቀረም ተብሏል፡፡ የዘርፉ አጥኚዎች ቢኤ.2.86 የሚል መጠሪያ…

አሜሪካ 500 ሺህ ለሚደርሱ የቬኒዝዌላ ፍልሰተኞች የሥራ ፈቃድ ሰጠች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከፈረንጆቹ ነኀሤ ወር በፊት ድንበር አቋርጠው ለገቡ 500 ሺህ ያኅል የቬኒዝዌላ ፍልሰተኞች የሥራ ፈቃድ ሰጠች፡፡ የባይደን አስተዳደር ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው በበርካታ የቬኒዝዌላ ጥገኝነት ጠያቂዎች በመጨናነቁ መሆኑን ብሉምበርግ…