ስፓርት ሪያል ማድሪድ ዩኒየን በርሊንን አሸነፈ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ተጋጣሚውን ዩኒየን በርሊንን 1 ለ 0 አሸንፏል። ጁዲ በሊንግ ሃም በተጨማሪ ሰዓት የማድሪድን ብቸኛ ጎል ከመረብ አሳርፏል፡፡ በሌላ በኩል ኮፕንሀገን ከጋላታሳራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን የሚኒስትሮች ኮሚሽን በማቋቋም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብዙ መሪ ሀሳቦች ቢነገሩም የአፍሪካውያን ችግር ግን አልተቀየረም – ፕሬዚዳንት ቲኑቡ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው ብዙ መሪ ሀሳቦች ቢነገሩም የአፍሪካውያን ችግር ግን እንዳለ ነው ሲሉ የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቦላ አህመድ ቲኑቡ ተናገሩ፡፡ በ78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ንግግር ያደረጉት የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የመልካም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን በቀጣዩ ወር ከቻይናው አቻቸው ጋር ሊመክሩ ነው Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣዩ ወር በቻይና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተሰማ። የሩሲያ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት ፀሃፊ ኒኮላይ ፓትሩሼቭ ፑቲን በቀጣዩ ወር ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በቤጂንግ እንደሚገናኙ ገልጸዋል።…
ቢዝነስ 9 የልማት ድርጅቶች 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተነገረ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ሥር ያሉ ዘጠኝ የልማት ድርጅቶች ከታክስ በፊት የ8 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡ በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ሥር ካሉት የልማት ድርጅቶች በአጠቃላይ 45…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኅዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ተሰሚነት በቀጣናው እንደሚያሳድግ ተጠቆመ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሀገሪቷን ምጣኔ ሐብታዊ እና ማሕበራዊ ዐቅም ከማሳደጉ ባሻገር በፖለቲካው ዘርፍ ተሰሚ እንድትሆን ያደርጋታል ሲሉ የቀድሞው የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ፈቅ አሕመድ ነጋሽ ተናገሩ፡፡ 4ኛው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አይኤምኤፍ ለሞሮኮ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር አመቻቸ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) በከባድ መሬት መንቀጥቀጥ ለተመታችው ሞሮኮ በረጅም ጊዜ የሚከፈል የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር ማመቻቸቱ ተገለጸ፡፡ የአይኤምኤፍ ሥራ አስኪያጅ ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ÷ ተቋሙ ለሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሶ አደሩ በግል እና በቡድን ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎች እንዲያገኝ እየተሠራ ነው Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ በግል እና በቡድን ዘመናዊ የግብርና መሳሪያዎችን እንዲያገኝ የሚያስችሉ የግብርና ሜካናይዜሽን ማዕከላት በሁሉም ክልሎች እየተገነቡ ነው። የኢትዮጵያ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) ከፋና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአየር ንብረት ለውጥ በሊቢያ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ የከፋ እንዲሆን ማድረጉ በጥናት ተመላከተ Alemayehu Geremew Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ ለደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ከሚጠቀሱ ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ የአየር ንብረት ለውጥ መሆኑን ጥናት አመላከተ፡፡ ከየሀገራቱ ተሰባስበው የዓለምን የዓየር ንብረት በማጥናት መፍትሄ የሚያመላክቱት የሳይንቲስቶች ቡድን በዛሬው ዕለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትዊተር አገልግሎቱን በክፍያ ሊያደርግ ይችላል እየተባለ ነው Alemayehu Geremew Sep 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤክስ ምልክት ራሱን እንደ አዲስ እያስተዋወቀ የሚገኘው ትዊተር አገልግሎቱን በክፍያ ሊያደርግ ይችላል እየተባለ ነው፡፡ ኤሎን መስክ ሐሳቡን የገለጸው ከእስራዔሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ጋር በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ተገናኝተው በመከሩበት…