Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ዩክሬንን መርዳት እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ ምንም እንኳን ጉምቱ የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች አሜሪካ ቅድሚያ መሥጠት የሚገባትን የራሷን ጉዳዮች ቸል ብላለች እያሉ ቢገኙም ባይደን ግን አሁን ከዩክሬን የባሰ ቅድሚያ…

በፓኪስታን በአጥፍቶ ጠፊ በተፈጸመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በአጥፍቶ ጠፊ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ ጥቃቱ በፓኪስታን ደቡብ ምዕራብ ባሎቺስታን ማስቱንግ ከተማ በሚገኝ አንድ መስጅድ አጠገብ መፈጸሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የቦምብ ጥቃቱ የነቢዩ መሐመድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልማት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለመገምገም ጅማ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልማት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለመገምገም ጅማ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮች አብረው መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…

ቦንጋ እና የሩሲያው ሚቹሪንስክ የግብርና ዩኒቨርሲቲ የትብብር ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ሚቹሪንስክ የግብርና ዩኒቨርሲቲ የትብብር ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ የሥምምነት ፊርማውን የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) እና የሚቹሪንስክ ግብርና ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሰርጌይ ዢድኮቭ…

በኤሌክትሪክ የሚሠራ አውሮፕላን የመጀመሪያውን የተሳካ በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠራ አውሮፕላን የመጀመሪያውን የተሳካ ዓለምአቀፍ በረራ አደረገ፡፡ በረራውን ወደ ካናዳ ሞንትሪያል ያደረገው አውሮፕላን መንገደኞችን እና ጭነት ለማጓጓዝ በሚያስችል መልኩ መሠራቱም ተነግሯል፡፡ “ቤታ ቴክኖሎጂስ”…

ኢትዮጵያ በሲቪል አቪየሽኑ ዘርፍ ለቀጣናው ድጋፍ ማድረግ የሚያስችላትን ሥምምነት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሲቪል አቪየሽኑ ዘርፍ ለቀጣናው ድጋፍ ለማድረግ አዲስ የማስተግበሪያ ሥምምነት ከዓለም አቀፉ የሲቪል አቪየሽን ድርጅት ጋር ፈጸመች፡፡ ኢትዮጵያ ሥምምነት ላይ የደረሰችው ድርጅቱ ባስቀመጣቸው መርሆዎች እና ደረጃ መሠረት የአተገባበር ድጋፍ…

ሜዴሊን – ሙቀትን በአረንጓዴ ልማት ያሸነፈች ኮሎምቢያዊቷ ከተማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜዴሊን በኮሎምቢያ የምትገኝ ከቦጎታ በመቀጠል በኮሎምቢያ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ናት፡፡ ከአሥር ዓመታት በፊት የአካባቢው አስተዳደር ለመንገድ ልማት ፕሮጀክት በሚል በመንገድ ላይ ያሉት ዛፎችና ዕፅዋት በሙሉ የተመነጠሩባት ባዶ ሥፍራ ነበረች -…

እርስ በርሳችን በመደጋገፍ ከችግሮቻችን ልንሻገር ይገባል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በርሳችን በመረዳዳትና በመደጋገፍ ከሁለንተናዊ ችግሮቻችን ልንሻገር ይገባል ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ለሕዝበ ሙስሊሙ ለ1 ሺህ 498ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) መውሊድ በዓል…

የአውሮፓ ኮሚሽን የ127 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ለቱኒዚያ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ኅብረት እና በቱኒዚያ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሠነድ ተግባራዊ ለማድረግ የአውሮፓ ኮሚሽን የ127 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ መፍቀዱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከፈቀደው ጠቅላላ ገንዘብ 60 ሚሊየን ዩሮው ለሀገሪቷ በጀት ድጋፍ የሚውል ሲሆን…

በመኸር ወቅት 513 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር ወቅት 17 ነጥብ 4 ሚሊየን ሔክታር በማልማት 513 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት ከክልሎች ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣…