ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊቢያን ለመርዳት እንዲረባረብ ጥሪ አቀረበ Alemayehu Geremew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጎርፍ አደጋው ለተጎዱ 250 ሺህ ያህል ሊቢያውያን በአስቸኳይ የእንድረስላቸው ጥሪ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አቀረበ፡፡ በትናንትናው ዕለት የተመድ የዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) በጎርፍ አደጋው ለተጎዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ ለአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፍትሕ ሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራት ተወካዮች በሽግግር ፍትኅ ፖሊሲ ሂደት ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሊቢያ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሊቢያ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡ በሊቢያ ምስራቃዊ ግዛት ደርና ከተማ ሰሞኑን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ…
ቴክ አፕል አይፎን 15 የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፕል ‘አይፎን 15’ የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ለተጠቃሚዎቹ ይፋ አደረገ፡፡ ኩባንያው አዲሱን የተንቀሳቃሽ ሥልክ ምርቶቹን አይፎን 15 እና አይፎን 15 ፕላስ ጨምሮ ኤይር ፖዶቹን አሜሪካ ካሊፎርኒያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያ በማስፋፋት በተጠረጠሩት ግለሰቦች ላይ 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል በተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እንዲችል ለፖሊስ 14 ቀናት ፈቀደ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ለሁላችንም የምትመች የጋራ ቤታችን ሆና እንድትገነባ በጋራ መሥራት ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Alemayehu Geremew Sep 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ለሁላችንም የምትመች የጋራ ቤታችን ሆና እንድትገነባ በጋራ መሥራት ይኖርብናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር "ኅብር አዲስ" በሚል መሪ ሃሳብ የጳጉሜን ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Alemayehu Geremew Sep 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የ2016 አዲስ ዓመት የሠላምና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡ በአዲሱ ዓመት በፖለቲካ ፓርቲዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Sep 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ከሆኑት ማይክ ሀመር ጋር በጽኅፈት ቤታቸው መምከራቸው ተገለጸ። በውይይታቸውም የኢትዮጵያና የአሜሪካ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም ቀጣናዊ፣ አኅጉራዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ ሙሌት መጠናቀቅ አስመልክቶ የዓለም መገናኛ ብዙኃን ምን አሉ ? Alemayehu Geremew Sep 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ደረጃ አከራካሪ ሆኖ የቆየው በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በሥኬት መሞላቱን ኢትዮጵያ ካስታወቀች በኋላ ግብፅ ቁጣዋን ማሰማቷን ቢቢሲ ዘግቧል። ቢቢሲ ምንም እንኳን ኢትዮጵያ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሞሮኮ ከአራት ሀገራት የቀረበውን የነፍሥ አድን ሥራ ተሳትፎ እንደምትቀበል አስታወቀች Alemayehu Geremew Sep 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን፣ እንግሊዝ፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ያቀረቡትን የነፍሥ አድን ስራ ሠራተኛ ወደ ሞሮኮ የመላክ ጥያቄ ሞሮኮ እንደምትቀበለው አስታወቀች፡፡ የሞሮኮ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት ጥያቄያቸውን እንደተቀበለው ባወጣው…