ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በጠፈር ምርምር ዘርፍ ኤሎን መስክ ከቱርክ ጋር እንዲሰራ ጠየቁ Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ሀገራቸው በጠፈር ምርምር ዘርፍ የያዘችውን መርሐ-ግብር ኤሎን መስክ እንዲያግዝ ጠየቁ፡፡ ኤርዶኻን ከኤሎን መስክ ጋር ተገናኝተው የመከሩት በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 የጦር ጄት እየፈለገች ነው Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 ተዋጊ የጦር ጄት መፈለግ ጀምራለች፡፡ በደቡብ ካሮላይና የሠፈሩት የአሜሪካ አየር ኃይል ጦር አባላት ሕዝቡ ጄቱን ወይም ስብርባሪውን በማፈላለግ ረገድ እንዲተባበሯቸው ጠይቀዋል። ትናንት ከሠዓት ጄቱን ሲያበሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ 78ኛው ጉባዔ በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ ላይ በስፋት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በዚህ ሣምንት በሚያካሂደው 78ኛው ጉባዔ በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥ ቀውስ ላይ በስፋት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ አሜሪካ ኒውዮርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት ዕውቅና ሰጠ Alemayehu Geremew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት ዕውቅና ሰጠ። በመርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤልን ጨምሮ የፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ተገኝተዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኪም የሩሲያ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤልና ኒውክሌር ቦምብ ማበልጸጊያ ማዕከልን ጎበኙ Alemayehu Geremew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤሎቿን እና ኒውክሌር የመሸከም ዐቅም ያላቸው ቦንቦቿን ለሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን አስጎበኘች፡፡ ኪም ጆንግ ኡን ÷ በዛሬው ዕለት ከፓስፊኳ ከተማ ቭላደቮስቶክ በ50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ኔቪቺ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖላንድ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሠጠች Alemayehu Geremew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንድ ለተጨማሪ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል መሥጠቷን አስታወቀች፡፡ በቅርቡ ለከፍተኛ ትምህርት ዕድል ወደ ፖላንድ የሚያቀኑት ተማሪዎች ወጪ በፖላንድ መንግሥት እንደሚሸፈን በኢትዮጵያ የፖላንድ ኤምባሲ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየርላንድ ለኢትዮጵያ የ9 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገች Alemayehu Geremew Sep 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየርላንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ9 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማሥተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኩል የሚሰራጭ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኒጀር ከቀድሞው ሥርዓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን 1 ሺህ ዲፕሎማቶች ፓስፖርት ሠረዘች Alemayehu Geremew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የኒጀር ወታደራዊ መንግሥት ከቀድሞው ሥርዓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን 1 ሺህ ያኅል ዲፕሎማቶች ፓስፖርት መሠረዙ ተገለጸ፡፡ አዲሱ ወታደራዊ የኒጀር መንግሥት ያገዳቸው ዲፕሎማሲያዊ ፓስርቶች እና ሠነዶች በቀድሞው መንግሥት አሥተዳደር…
ቢዝነስ የማምረቻ ሼዶች የተረከቡ ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማምረቻ ሼዶችን እና የለሙ መሬቶችን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመው የተረከቡ አምራች ኩባንያዎችና ባለሐብቶች ወደ ሥራ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የግንባታ ፣ የቅድመ ኦፕሬሽን እና የማሽን ገጠማ ሥራዎቻቸውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ 2030ን እና 17ቱን ዘላቂ የልማት ግቦች አጀንዳ አድርጎ ይመክራል Alemayehu Geremew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ አሜሪካ ኒውዮርክ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ይጀመራል፡፡ በመጀመሪያው ግንኙነታቸው የዓለማችን መሪዎች እና መንግሥታት አጀንዳ 2030ን እና 17ቱን ዘላቂ የልማት ግቦች አፈጻጸም ይገመግማሉ…