የሀገር ውስጥ ዜና ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ ተያዘ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከቅቤ ጋር ሊቀላቀል የነበረ ንጽህናው ያልተጠበቀ 3 ሺህ 360…
የሀገር ውስጥ ዜና መሠረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ ጀምረናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረታዊ የምጣኔ ሐብት ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የተጀመሩት ሥራዎች እና እርምጃዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መጀመራቸውንም ነው አቶ ሽመልስ የተናገሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች ነው” – አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች መሆኗን አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው የምርት ዘመን ለውጭ ገበያ የምታቀርበው የስንዴ ምርት ካለፈው ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ ብልጫ እንደሚኖረው የግብርና…
ቢዝነስ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡ መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ ጥሩ ነው አሉ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ አማራ ኮማንድ ፖስት በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በስፍራው ባደረገው ጉብኝት ተጠርጣሪዎች አስፈላጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዚህ የሐዘን ወቅት ከሞሮኮ ጎን መቆሟን አስታወቀች Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በሞሮኮ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። አደጋውን ተከትሎም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ የሐዘን ወቅት ከሟች…
ስፓርት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ በ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከቡሩንዲ ጋር መስከረም 9 እና 15 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚያደርጋቸው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዝግጅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ ተካሄደ Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ዛሬ መካሄዱን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ተቋማት ይተገበራል ተባለ Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ተቋማት ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሪፎርሙ በተለይ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኤንኤፍፒኤ ለኦሮሚያና አፋር ክልሎች የአምስት አምቡላንስ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሥነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) በስዊዲን መንግስት የገንዘብ ድጋፍና በራሱ ወጭ የገዛቸውን አምስት አምቡላንሶች ለኦሮሚያና አፋር ክልሎች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በክልሎቹ የሥነ-ተዋልዶ እና የእናቶችን ጤና ለማሻሻል እንዲሁም የጤና…