Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል ሕዝቡ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ሕዝቡ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ የክልሉ ግብርና ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሻሚ አብዲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በክልል ደረጃ 2 ነጥብ…

አቶ ደመቀ መኮንን ኬንያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ኬንያ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ፡፡ አቶ ደመቀ ነገ እና ከነገ በስቲያ በሚካሄደው 43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አስደናቂ እና ለበለጠ ሥራ የሚያነሳሳ ነው – የጀርመን ልዩ መልዕክተኛ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አስደናቂ እና ለበለጠ ሥራ የሚያነሳሳ ፕሮጀክት መሆኑን በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ የማሻሻያ ትግበራ ልዩ መልዕክተኛ ጄኒፈር ሊ ሞርጋን ገለጹ፡፡ ልዩ…

በቻይና የኢትዮጵያ የቡና ገበያ እያደገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያን ቡና ለመግዛት ያለው ፍላጎት እያደገ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያን ቡና ከሌሎቹ ሀገራት ይልቅ መርጠው የሚጠጡ ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ሺንዋ ዘግቧል፡፡ በቻይና ከባለፉት አምስት እና አሥርት…

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ ናት – ሴናተር ኢጎር ሞሮዞቭ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መስኮች በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን የሩሲያ-አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ኮሚቴ ሰብሳቢ ሴናተር ኢጎር ሞሮዞቭ ገለጹ፡፡ ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የኢኮኖሚ ጉባዔ ቅድመ ውይይት የሩሲያ ከፍተኛ የመንግስት…

ኢትዮጵያ ከኮሪያ ጋር በመተባበር የ“ስማርት ሲቲ” ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ዕውን ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ስማርት ሲቲ” ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሚያስችል የቅድመ-ዝግጅት ሥምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ የሦስትዮሽ የቅድመ-ዝግጅት የሥምምነት ፊርማቸውን ያኖሩት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ፣ የኮሪያ መንግስት የፕሮጀክት ኮንሰርቲየም እና…

ከቡና ወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ዑመር ÷ የውጭ ምንዛሬ ገቢው የተገኘው በ2015 በጀት ዓመት ከ240 ሺህ ቶን በላይ…

ኔቶ የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው ውድቅ ማድረጉ ዜሌንስኪን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የዩክሬንን የአባል ሀገርነት ጥያቄ ለጊዜው አለመቀበሉ ተገለጸ፡፡ የኔቶ አመራሮች የዩክሬን በወታደራዊ ጥምረቱ ውስጥ የመቀላቀል ጥያቄ ለወደፊቱ ይታያል ብለዋል፡፡ ሁኔታው የሀገሪቷን ፕሬዚዳንት…

ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ላይ የምታካሂደውን ልማት ጀርመን ትደግፋለች – ጄኒፈር ሊ ሞርጋን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ሥጋትን ለመቀልበስና አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት በታዳሽ ኃይል ላይ የምታካሂደውን ልማት ጀርመን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗ ተገለጸ፡፡ በጀርመን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ ትግበራ ልዩ…

በክልሉ በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ጀምበር 10 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳዳር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን…