ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ትሠራለች – ሺ ጂንፒንግ Alemayehu Geremew Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ እንደምትሠራ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ይሄን ያሉት ÷ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ፈጣን እርምጃ እንዲወሰድ በጉዳዩ የአሜሪካ መልዕክተኛ የሆኑት ጆን ኬሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለዓለም አየር መበከል ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት አሜሪካና ቻይና በጉዳዩ ላይ ሊመክሩ ነው Alemayehu Geremew Jul 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተፅዕኖ በማሳረፍ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዙት አሜሪካ እና ቻይና በጉዳዩ ላይ አፅንዖት ሰጥተው ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በዓየር ንብረት ላይ የአሜሪካ መልዕክተኛ ጆን ኬሪ ከአቻው ዢ ዤንዋ ጋር ለመምከር በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ቤተ መጽሃፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Alemayehu Geremew Jul 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ደረጃውን የጠበቀ ቤተ መጽሃፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የቤተ መጽሃፍቱ ግንባታ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተጻፈው “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘው ገቢ ነው የሚከናወነው፡፡ የመሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ16 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Jul 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከ16 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ ለሀገራዊ ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች የሚውል መሆኑን በአሜሪካ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና…
ስፓርት በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ Alemayehu Geremew Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመጪው ነሐሤ ወር በሃንጋሪ በሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ Alemayehu Geremew Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐምሌ 10 ቀን ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ÷ የደቡብ ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ የሲዳማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውሮፓ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል በብሪታንያ አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉ ተነገረ Alemayehu Geremew Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በብሪታኒያ ፣ ደቡብ ዌልስ እና ደቡብ ምዕራብ እንግሊዝ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉን የሀገራቱ ብሔራዊ የሚቲዮሮሎጂ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተከሰተው የአየር ንብረት መዛባትም በዛሬው ዕለት በደቡብ ዌልስ እና ደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ 560 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸው ተገለጸ Alemayehu Geremew Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ 560 ሺህ የሥራ ዕድል መፍጠራቸውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ 1ሺህ 835 ቀጥተኛ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 8 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አብዱልቃድር ረሺድ እንደገለጹት÷ 1 ሚሊየኑ በጅግጅጋ ከተማ ይተከላል፡፡ ቀሪው 4 ሚሊየን በክልሉ በተለያዩ ዞኖች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢጋድ ጥረት የቀጣናው ሀገራት በልማት እንዲዋሃዱ ነው አሉ Alemayehu Geremew Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ጥረት በቀጣናው መረጋጋት እንዲሰፍንና ሀገራቱ በልማት ሥራዎች እንዲዋሃዱ መሆኑን ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)ገለጹ፡፡ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በለንደን “ቻትሃም”…