Fana: At a Speed of Life!

ዘላቂ የልማት ግቦቹን ለማሳካት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥረቱን በእጥፍ እንዲያሳድግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥረቱን በእጥፍ እንዲያሳድግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠየቀ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተፅዕኖዎች፣ በሩሲያና ዩክሬን መካከል የዘለቀው ግጭት እንዲሁም የተዛነፈ…

የኢትዮጵያ የአጎዋ ዕድል ተጠቃሚነት እንዲታደስ የአሜሪካ የአልባሳት ማኅበር ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአጎዋ ዕድል ተጠቃሚነት እንዲታደስ የአሜሪካ የአልባሳት ማኅበር ጠየቀ፡፡ የአፍሪካን የማደግ ዕድል ለማፋጠን የተፈቀደው የ”አጎዋ” ዕድል የተጠቃሚነት ቢያንስ ለቀጣዮቹ አሥርት ዓመታት እንዲራዘም ማኅበሩ ጠይቋል፡፡ ዕድሉ ለአሥር እና…

ኢትዮጵያ እና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ባሕሬን በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት በሚቻልበት ሁኔታ መከሩ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባሕሬን የቱሪዝም ሚኒስትር ፋጢማ አልሳይራፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተመድ…

እስከ ሐምሌ 23 ድረስ ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ፊታችን ሐምሌ 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ከ3 ሚሊየን 685 ሺህ ኩንታል በላይ ተጨማሪ ማዳበሪያ ከውጭ እንደሚጓጓዝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ እስከ ሐምሌ 23 ከውጭ ከሚጓጓዘው ውስጥ÷ 2 ሚሊየን 485 ሺህ ኩንታል…

ኢንቨስትመንት በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ተቀዛቅዟል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ዓመት በዓለምአቀፍ ደረጃ ኢንቨስትመንት እጅግ ተቀዛቅዞ መቆየቱን ተመድ አመላከተ፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የንግድና ልማት ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው ያለፈው የፈረንጆኡ አመት ዓለም አቀፉ ኢንቨስትመንት በከፍተኛ ደረጃ የተቀዛቀዘበት…

ኢትዮጵያ በዓለም የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት 64ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት መቀመጫ በሆነችው ስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከሰኔ 29 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ይካሄዳል፡፡ በጉባኤው የኢትዮጵያ አእምሯዊ…

በጤና ዐውደ-ርዕይ ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ እና ምክር ማግኘታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው የጤና ዓውደ-ርዕይ እስካሁን ከ3 ሺህ በላይ ሰዎች ነፃ ምርመራ እና ምክር ማግኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዐውደ-ርዕዩን እስካሁን ከጎበኙት መካከል 3 ሺህ 49 ሰዎች ነጻ የጤና ምርመራ ማግኘታቸው ነው…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦችና ጋምቤላ ክልሎች የት/ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና ጋምቤላ ክልሎች የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ መድረክ ተጀምሯል፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ ÷ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ቴፒ መለስተኛ አንደኛ ደረጃ…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን ለማስተካከል የተጀመሩ ሥራዎች እንዲጠናከሩ የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከአገልግሎት አሰጣጥና ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለማስተካከል ከተማ አስተዳደሩ የጀመራቸውን ሥራዎች አጠናክሮ እንዲቀጥል የምክር ቤት አባላት አሳስበዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት በ4ኛ መደበኛ…

የአፋር እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የክረምት ወራት ሥራዎች ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የክረምት ወራት ሥራዎች ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በአፋር ክልል የውይይት መድረክ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ እና የክልሉ ከፍተኛ…