የሀገር ውስጥ ዜና “ሣፋሪኮም ኢትዮጵያ” ዓለም አቀፍ ብድር እና ዋስትና ተፈቀደለት Alemayehu Geremew Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣፋሪኮም በኢትዮጵያ እያከናወነ ያለውን የቴሌኮሙኒኬሽን መስመር ዝርጋታ እና ሥራ ለመደገፍ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ኮርፖሬሽን እና ሁለገብ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዋስትና ኤጀንሲ ብድር እና ዋስትና መፍቀዳቸውን አስታወቁ፡፡ በዚህም ዓለም አቀፉ የገንዘብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ 2 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች ነው Alemayehu Geremew Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የ2 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን እያዘጋጀች መሆኑን ይፋ አድርጋለች፡፡ የሚላከው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ዩክሬን በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ላይ መጠነ ሠፊ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ መውሰድ መጀመሯን ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው አልሻባብ በኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር አካባቢ ሊፈጽም የነበረው ጥቃት ከሸፈ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የአልሸባብ ቡድን በዛሬው ዕለትበኢትዮ-ሶማሊያ ድንበር ዶሎ አካባቢ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር ከሽፏል፡፡ ቡድኑ አጥፍቶ ጠፊ በማሰማራት በአካባቢው ጉዳት ለማድረስ ያደረገውን ሙከራ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት በተሳካ ሁኔታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ከድምፅ የፈጠነ ሚሳኤል መስራቷን ይፋ አደረገች Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል ሠርታ ለዕይታ አቀረበች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ÷ አዲሱ ኃይፐር ሶኒክ ሚሳኤል በቀጣናው ዘላቂ ደኅንነታችንን ለማረጋገጥ ይረዳናል ማለታቸውን አር ቲ ዘግቧል። በፋርስ ቋንቋ “ፋታህ” ወደ አማርኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት መከበር ጀመረ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)3ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሣምንት በአዲስ አበባ መከበር ጀመረ፡፡ ክብረ-በዓሉ በጊዮን ሆቴል እየተካሄደ ያለው “የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ንቁ ተሳትፎ ለዘላቂ ሠላም ፣ ለሰብዓዊ መብቶች መከበርና ለመልካም አስተዳደር ግንባታ በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማይክ ሐመር እና ትሬሲ አን ጃኮብሰን በኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የአፍሪካ ኅብረት በኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከመደባቸው የሠላም ሂደት ክትትል ቡድን ጋር ተወያይተዋል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፖል ካጋሜ በመከላከያ እና በደኅንነት ባለሥልጣናት ላይ ድንገተኛ ለውጥ ማድረጋቸው ተሰማ Alemayehu Geremew Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩዋንዳ ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ የመከላከያ እና የደኅንነት ሚኒስትሮችና አዛዦች ለውጥ ማድረጋቸው ተሰማ:: ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ በለወጧቸው ባለሥልጣናት ምትክ ÷ ጆቪኔል ማሪዛሙንዳን በመከላከያ ሚኒስትርነት ፣ ሌተናል ጄነራል ሙባራክ ሙጋንጋን ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ በ7 ግለሰቦች ላይ የ5 ቀን ክስ የመስረቻ ጊዜ ፈቀደ Alemayehu Geremew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በትናንትናው ዕለት ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠርጠሩ ሰባት ግለሰቦች ላይ የ5 ቀናትየክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ኅግ ፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜው የተፈቀደው ዐቃቤ-ኅግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠላምና አንድነትን ለማጠናከር የሃይማኖት አባቶችን ሚና ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠላምና አንድነትን በማጠናከር ረገድ የሃይማኖት አባቶችን ሚና ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎች ÷ በክልሉ ከተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆች የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲዋጉ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ፡፡ ኅብረቱ እንደ ጉግል፣ ሜታ፣ ማይክሮሶፍት፣ ቲክ ቶክ፣ እና ሌሎች ባለቤት የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በፅሑፎች ፣ ፎቶዎች እና በሰው-ሰራሽ አስተውሎቶች አማካኝነት…