Fana: At a Speed of Life!

“የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ ትሠራለች” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥቅሞችን እና ሥጋቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግዳሮቶችን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ እንደምትሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ…

በቻይና የሚማሩ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን የቱሪዝም ሐብቶች አስተዋወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ጂሊን ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን የሀገራቸውን የባሕልና የቱሪዝም ሐብቶች ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ማስተዋወቃቸው ተገለጸ። ተማሪዎቹ የሀገራቸውን የባሕልና የቱሪዝም ሐብቶች ያስተዋወቁት በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በመተባባር…

የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋምና ግንባታ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በሁለት ዓመቱ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የደረሱ ውድመቶችን መልሶ መገንባት ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች፣ የተለያዩ ሀገራት…

የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የሐረር መምህራንና ትምህርት ቢዝነስ ኮሌጅ በሐረሪ ቋንቋና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ…

በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እና…

በደብረ-ኤሊያስ ወረዳ የተገኘው ሠላም እንዲዘልቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤሊያስ ወረዳ በፀረ -ሠላም ኃይሎች ላይ በተወሰደ እርምጃ የተገኘውን ሠላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመከላከያ ሠራዊት ምዕራብ ዕዝ 403ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዘዘው መኮንን ÷ በደብረ ኤሊያስ…

ከእንግዲህ ሱዳናውያን ያለ ቪዛ ወደ ግብፅ መግባት አይችሉም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሁለቱ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች መካከል የሚካሄደውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ሀገሯ ለሚያቀኑ ሱዳናውያን የቪዛ ሕጓን ከትናንት ጀምሮ ማጥበቋ ተገለጸ። አዲሱን አስገዳጅ የቪዛ ፖሊሲ ያወጣችው አሜሪካ እና ሳዑዲዓረቢያ ሁለቱን ተፋላሚ ኃይሎች…

የማዳበሪያ አቅርቦቱ የዘር ወቅት ሳያልፍ እንዲሠራጭ አቅጣጫ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ እና አርሲ ዞኖች የዘር ወቅት ሳያልፍ የማዳበሪያ አቅርቦት ሥርጭት እንዲጠናቀቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከግብርና ሚኒስቴር ያዋቀረው የኢንስፔክሽን ቡድን በተጠቀሱት…

የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የ24 ሠዓት የተኩስ አቁም ሥምምነት ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል የ24 ሠዓት የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ ከነገ ጀምሮ የሚተገበረውን የተኩስ አቁም ሥምምነት በማስተባበር ረገድ ሳዑዲ አረቢያ እና አሜሪካ ሚናቸውን መወጣታቸው ተጠቁሟል፡፡ ሁለቱ…

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው ለቆዩ 4 ግለሰቦች የዋስትና መብት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ ሲደረግባቸው የቆዩ አራት ግለሰቦች የዋስትና መብት ተፈቀደላቸው። የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው ግለሰቦችም ÷ ቴድሮስ አስፋው ፣ ሳሮን ቀባው ፣ ጌታቸው ወርቄ እና ጌታዎይ አለሙ ናቸው። የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ…