የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ Alemayehu Geremew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ቋንቋ ቀን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። በዝግጁቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሀፊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች Alemayehu Geremew Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ጉዳይ ላይ ከአሜሪካ ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት መሆኑን አስታወቀች፡፡ የሀገሪቷ ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ÷ የአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን በፈረንጆቹ 2026 ከሚያበቃው የስትራቴጂክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ 2 አዳዲስ አባላትን አካተተ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ ሁለት አዳዲስ አባላትን በኮሚቴው ውስጥ አካትቷል። ፓርቲው በተለያዩ ምክንያቶች በተጓደሉ የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምትክ ነው አዳዲስ አመራሮችን በኮሚቴው አባልነት የመደበው፡፡ በዚህ መሠረትም አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል በኦማን ለመፍጠር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ውይይት ከኦማን የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ኃላፊዎች ጋር ተካሄደ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ÷ የውይይቱ ዓላማ አዲስ ስምምነት በመፈፀም ለኦማን የሰለጠነና በከፊል የሰለጠነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ይሆናሉ የሚሏቸውን ጉዳዮች እንዲጠቁሙ ጥሪ ቀረበ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዜጎች ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ይሆናሉ የሚሏቸውን ጉዳዮች እንዲጠቁሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኮሚሽን የተቋቋመበትን ዓላማ እና በሕዝብ የተጣለበትን ሃላፊነት ለመወጣት እና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ለሐጅ ተጓዦች ብቻ የሚውል ተርሚናል አዘጋጅቶ የመጀመረያውን በረራ አስጀመረ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ1 ሺህ 444ኛው የሐጅ ተጓዦች ብቻ የሚውል መስገጃና ማረፍያ ያለው ተርሚናል አዘጋጅቶ የመጀመረያውን በረራ ዛሬ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓን አፍሪካ ፓርላማ መደበኛ ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የፓን አፍሪካ ፓርላማ 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ በጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ከየሀገራቱ የተውጣጡት የፓርላማ አባላት ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ አቅጣጫ…
ጤና በእርግዝና ወቅት የሚመከሩ የፍራፍሬ አይነቶች Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ለጽንስ ለተሟላና አስተማማኝ እድገትና ብስለት እንዲሁም ጥንካሬና አቅም የተመጣጠነ አመጋገብ ይመከራል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ፍራፍሬን በዚህ ወቅት መመገብ ጠቃሚ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ቫይታሚን፣ የተለያዩ ንጥረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም አቀፉ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡ ተነገረ Alemayehu Geremew Jun 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ የነዳጅ ዋጋ ያሻቀበውም ሳዑዲ አረቢያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር ጀምሮ ከነዳጅ ወጪንግዷላይ በቀን 1ሚሊየን በርሜል ለመቀነስ ማሰቧን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ ዕቅድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያን መረቁ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በአቡዳቢ የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መቃኞ ቤተ ክርስቲያንን መርቀው መንፈሳዊ አገልግሎት አስጀመሩ። የቤተ…