Fana: At a Speed of Life!

ጣሊያን ለኢትዮጵያ የ7 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በኢትዮጵያ ለመልሶ ግንባታ ስራዎች የሚውል የ7 ነጥብ 6 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በአፋር እና ደቡብ  ክልሎች በጤና፣ ትምህርትና የንጹሕ  መጠጥ ውሃ አቅርቦት ላይ የሚሠሩ የመልሶ ግንባታሥራዎችን እና መሠረተ ልማቶችን…

የሱዳን ጦር ድርድሩን ማቋረጡ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር ከተፋላሚ ኃይሉ ጋር በጂዳ ሲያደርግ የነበረውን የተኩስ አቁም ድርድር ማቋረጡን የሱዳን ዲፕሎማቲክ ምንጮች ገለጹ። ጦሩ ግንቦት ሲጠባ ጀምሮ በሳዑዲ አረቢያዋ የወደብ ከተማ ጂዳ ሲያካሂድ እና በተደጋጋሚ ሲጣስ የቆየውን የተኩስ አቁም…

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ። ከዕርሳቸው ጋር የክልሉ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የቀረቡ የግብርና ውጤቶችን፣ የግብርና ሳይንስ እንዲሁም ዘርፉ የደረሰበትን ደረጃ ተዘዋውረው…

ሀገራዊ የሽግግር ፍትኅ የሕዝብ ምክክርና ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ በተለያዩ ክልሎች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የሚካሄደው ሀገራዊ የሽግግር ፍትኅ የሕዝብ ምክክርና ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ መጀመሩን የፍትኅ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሽግግር ፍትኅ ሥርዓትን መተግበር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም፣ ዴሞክራሲ እና ዕድገት ጉልህ ሚና…

ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት ያሳስበኛል አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ የዛፓሮዢያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ደኅንነት እንደሚያሳስበው አስታወቀ፡፡ የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋዔል ማሪያኖ ግሮሲ ለተመዱ የደኅንነት ምክር ቤት እንደገለጹት ÷ የኒውክሌር…

አየር መንገዱ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ጭነት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ የአፍሪካን የኢ-ኮሜርስ ንግድ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የመጨረሻ ምዕራፍ…

በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳጋጠመ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮው የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንደገጠመው አስታውቋል፡፡ ከመጋቢት 15 እስከ ግንቦት 15 ባለው ጊዜ ውስጥ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ያለ መግባቱ ለተፈጠረው ከፍተኛ…

የአፍሪካ ኅብረት የብዝኀ ሕይወት ጥበቃ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የብዝኀ ሕይወት ጥበቃ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የተዘጋጀው ስብሰባ በተለይ የአፍሪካ፣ የካሪቢያንና የፓስፊክ የብዝኀ ሕይወት ዓለም አቀፍ ሥምምነት፣ የኮፕ-15 የተመድ የብዝኀ ሕይወት…

በሱዳን የተኩስ አቁም ሥምምነቱ ለተጨማሪ 5 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የተኩስ አቁም ሥምምነቱን ለተጨማሪ 5 ቀናት አራዘሙት፡፡ የሱዳን ጦር እና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይል አዲስ ስምምነት ላይ የደረሱት በፈረንጆቹ ግንቦት 20 ቀን 2023 በሳዑዲ አረቢያ መዲና ጅዳ ከመከሩ በኋላ መሆኑን…

ሲሪላንካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሪላንካ ግንኙነቷን ከኢትዮጵያ ጋር ማጠናከር እንደምትፈልግ በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ቴሻንታ ኩማራሲሪ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሲሪላንካ አምባሳደር ቴሻንታ ኩማራሲሪ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስረክበዋል፡፡…