የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀልን በጋራ ለመከላከል መከሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል በአዲስ አበባ ከተማ ተወያይተዋል፡፡
በመድረኩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር እና የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት…