ስፓርት የኢትዮጵያ ሜዳ ቴኒስ ስፖርተኞች ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት አስተናጋጅነት በሚዘጋጀው የሜዳ ቴኒስ ውድድር ላይ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ ስፖርተኞት ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት። በኮንጎ ኪኒሻሳ እና በሩዋንዳ አዘጋጅነት በሚደረጉት የሜዳ ቴኒስ ሻምፒዮና እና ዓለምአቀፍ ውድድሮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በረከት ደሞዝ የ13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር አሸናፊ ሆነ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው ምዕራፍ የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በበረከት ደሞዝ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። በፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍጻሜ ተፋላሚዎች የቀረበው የገንዘብ ሽልማት መጠን ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ሆኗል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬ ጎዳና ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ109 ሚሊየን ብር ወጪ በአዳማ የተገነባው የድሬ ጎዳና ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ ሆስፒታሉ ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎች የተሟሉለት ሲሆን፥ በሰው ኃይልም በበርካታ ስፔሻሊስት ሐኪሞች የተደራጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀጥታ ችግር ለ3 ዓመታት ተቋርጦ የነበረው የጋምቤላ-ሸበል-ደንቢዶሎ መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በፀጥታ ችግር ምክንያት ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ከጋምቤላ ክልል ወደ ኦሮሚያ ክልል የሚወስደው መንገድ ለማኅበረሰቡ ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በቀጠናው በተሰጠው ግዳጅ መሠረት ግዳጁን ተወጥቶ ከጋምቤላ ክልል ወደ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን አሥቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀ Alemayehu Geremew Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሥቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግና ሰብዓዊ አገልግሎቶች እንዲሳለጡ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ጠየቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ኒውዮርክ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ መክሯል፡፡ በዚህም ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩ ውጤታማ የልማት ሥራዎች ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ Alemayehu Geremew Jun 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ የተጀመሩ ውጤታማ የልማት ሥራዎችን በማስቀጠል የኢትዮጵያን ዕድገትና ብልጽግና ለማረጋገጥ የሁሉም ጥረት ሊታከልበት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት…
ፋና ስብስብ 4 ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ በፋና ላምሮት 1 ሚሊየን ብር ለመካፈል ይወዳደራሉ Alemayehu Geremew Jun 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ላይ ከፍተኛውን ሽልማት ለመውሰድ በፋና ላምሮት ይወዳደራሉ። በዚህም ሐብታሙ ይሄነው፣ ግርማ ሞገስ፣ በረከት ደሞዝ እና ዘውዱ አበበ በፋና ላምሮት ምዕራፍ 13…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እርምጃውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ Alemayehu Geremew Jun 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኅብረተሰቡን ለማሳሳት ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ÷ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ መንግስት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመረው የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ግንባታ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ Alemayehu Geremew Jun 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመረው የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ግንባታ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ “የደምበኞች ደኅንነት በዲጅታል ኢኮኖሚው” በሚል መሪ ቃል “ኤፍ. ኤስ. ዲ” ኢትዮጵያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ የፌደራል መንግስቱን የብድር ጣራ ከፍ እንዲል የሚፈቅደው ሠነድ ጸደቀ Alemayehu Geremew Jun 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የፌደራል መንግስቱን የብድር ጣራ ከፍ እንዲል የሚፈቅደውን ሠነድ የሀገሪቱ ኮንግረስ አጸደቀ፡፡ የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ሠነዱን ያጸደቀው 314 ለ 117 በሆነ አብላጫ ድምፅ መሆኑን ቢቢሲ አስነብቧል፡፡ ሠነዱ በፕሬዚዳንት ጆ…