ዓለምአቀፋዊ ዜና ጃፓን “ኔቶ”ን የመቀላቀል ዕቅድ የላትም – ፉሚዮ ኪሺዳ Alemayehu Geremew May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት “ኔቶ”ን የመቀላቀል ዕቅድ እንደሌላት የሀገሪቷ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ አስታወቁ፡፡ ፉሚዮ ጃፓን በማናቸውም መንገዶች አሜሪካ መራሹን የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት አትቀላቀልም ሲሉ አቋማቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ውይይት ተጀመረ Alemayehu Geremew May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ውይይቱ "የመንግሥት ቅቡልነት ምንነት፣ ማረጋገጫ መንገዶችና የብልፅግና አቅጣጫዎች "በሚል መሪ-ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ #Ethiopia…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባና ዴንቨር በጋራ የሚሰሩባቸውን ዘርፎች ወደ ተግባር መለወጥ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Alemayehu Geremew May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ እና ዴንቨር ከተሞች በጋራ የሚሰሩባቸውን ዘርፎች ወደ ተግባር መለወጥ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዴንቨር በነበራቸው ቆይታ ከከተማው ከንቲባ ማይክል ሃንኮክ ጋር በጋራ ለመሥራት የተለዩ ዘርፎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል Alemayehu Geremew May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ15ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም…
ቴክ ቻይና የኮምፒውተር ቁሶች ከአሜሪካው “ማይክሮን” እንዳይገቡ አገደች Alemayehu Geremew May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካውን የኮምፒውተር ቁሶች አምራች “ማይክሮን” ምርቶች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ቻይና አገደች፡፡ በተለይ በኩባንያው የሚመረቱ የኮምፒውተር “ሜሞሪ ካርዶች” ለብሔራዊ ደኅንነቷ ሥጋት መሆናቸውን ጠቁማ ማገዷን የዘገበው አናዱሉ ነው፡፡ በቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ሽኝት ተደረገላቸው Alemayehu Geremew May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የ ተ. መ. ድ. ዋና ተጠሪና የሰብአዊ ድጋፍ ዋና አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ የአገልግሎት ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው በኢፌዴሪ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ሽኝት ተደረገላቸዋል፡፡ በሽኝት ፕሮግራሙ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ዶ/ር …
የሀገር ውስጥ ዜና 240 ሺህ ለሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ሊሠጥ ነው Alemayehu Geremew May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 240 ሺህ ለሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በበይነ-መረብ የመውጫ ፈተና ለመሥጠት መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገለጹት ÷ በ2015 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም…
ቴክ የ“ዋትስአፕ” መተግበሪያ የመልዕክት አርትዖት ሊፈቅድ ነው Alemayehu Geremew May 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዋትስአፕ”ተጠቃሚዎቹ የላኳቸውን መልዕክቶች በ15 ደቂቃዎች ውስጥ ማስተካከል እንዲችሉ ሊፈቅድ መሆኑን አስታወቀ፡፡ “ዋትስአፕ” አገልግሎቱን የሚጀምረው እንደ “ቴሌግራም” እና “ሲግናል” ካሉ ተወዳዳሪዎቹ ጋር ለመፎካከር እንዲያስችለው መሆኑን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ለምትፈፅመው ጥቃት አሜሪካ ይሁንታ ሠጥታለች ስትል ሩሲያ ወቀሰች Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያዋ ክሬሚያ ላይ ያደረሰችውን ጥቃት አሜሪካ በዝምታ መመልከቷን ይሁንታ እንደመሥጠት እንደምትቆጥረው ሩሲያ አስታወቀች፡፡ በአሜሪካ የሩሲያ አምባሳደር አናቶሊ አንቶኖቭ በሠጡት ማስጠንቀቂያ አዘል አስተያየት ÷ ዩክሬን በክሬሚያ ሰርጥ…
ቴክ የአውሮፓ ኅብረት ሜታ ኩባንያን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቀጣ Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓውያንን መረጃ ለአሜሪካ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ኅብረቱ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቅጣት የፌስቡኩ ሜታ ላይ ጣለ፡፡ ኅብረቱ ኩባንያውን በመቅጣት ብቻ ሳይወሰን ከፈረንጆቹ ጥቅምት ወር ጀምሮ የማንኛውንም የአውሮፓ ሀገራት ተጠቃሚዎችን መረጃ…