የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሽዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ግብጽ ገቡ Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በ2023ቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ የቦርድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ግብጽ ሻርማ ኤል ሼክ ገብተዋል፡፡ ስብሰባው "የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል እና አረንጓዴ ዕድገትን በአፍሪካ ለማረጋገጥ የግሉን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የኢጋድ ፎረም ተጀመረ Alemayehu Geremew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የአፍሪካ ቀንድ የኢጋድ መድረክ "የአየር ንብረት ትንበያዎች አገልግሎት የመፍትሄ እርምጃ ለመውሰድ" በሚል መሪ ቃል ተጀመረ፡፡ በመድረኩ የቀጣናው የቀጣዮቹ አራት ወራት ማለትም የሠኔ ፣ ሐምሌ ፣ ነኀሤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ወጪ ንግድ በጂቡቲ በኩል ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተመከረ Alemayehu Geremew May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ወጪ ንግድ በጂቡቲ በኩል ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ፡፡ በጉዳዩ ላይ የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) እና በጂቡቲ የዶራሌ ወደብ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጃማ ኢብራሂም ተገናኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ Alemayehu Geremew May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ንፋስ ሥልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የትራፊክ አደጋው የደረሰው በወረዳ 11 ልዩ ሥሙ አትክልት ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን የወረዳው ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኒንዢያ ግዛት የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ፀሐፊ ጋር መከሩ Alemayehu Geremew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኒንዢያ ግዛት የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ፀሐፊ ሊያንግ ያንሹን ጋር ተወያዩ። በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ፅኅፈት ቤት በተካሄደው ውይይት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋንን ጨምሮ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራው ልኡክ የሩሲያ የሥራ ጉብኝቱን ቀጥሏል Alemayehu Geremew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ.የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራው ልኡክ በሩሲያ የሚያደርገው የሥራ ጉብኝት ቀጥሏል፡፡ ልዑካን ቡድኑ ረቡዕ ዕለት ግንቦት 9 ከሰዓት በኋላና ሐሙስ ግንቦት 10 ቀን 2015 ከተለያዩ የሩሲያ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Alemayehu Geremew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡ የኢፌዴሪ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ÷ ከተባበሩት ዓረብ ኤሜሬቶች ባለሐብቶች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦትን ለማሳለጥ የሲቪል ማኅበራት ሚና የጎላ ነው ተባለ Alemayehu Geremew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ለማድረስ እና የልማት ሥራዎችን ለማሳለጥ የሲቪል ማኅበራት ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ። የሲቪል ማኅበራት ባለሥልጣናት እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አመራሮች በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የሕዝብ ለሕዝብ የኪነ-ጥበብ ድግስ ተካሄደ Alemayehu Geremew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥርን ለማጠናከር ያለመ የኪነ-ጥበብ ድግስ በሐረሪ ክልል ተካሄደ። ድግሱ የተዘጋጀው የቢፍቱ ኦሮሚያ ባንድ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ መርሐ ግብሩ ለባንዱ መሥራቾችና ለባንዱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የምሥራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ማዕከል” ከ676 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ ነው Alemayehu Geremew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከ676 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ “የምሥራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ ማዕከል” በድሬዳዋ ከተማ ሊያስገነባ ነው፡፡ የኮንትራት ውል ሥምምነቱን ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጋር መፈራረሙን ከኮሚሽኑ ያገኘነው…