Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ ላይ በተጣለው ማዕቀብ ቻይና እና ጀርመን መምከራቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ላይ በተጣለው የንግድ ማዕቀብ ላይ ቻይና ከጀርመን ጋር መምከሯ ተገለጸ፡፡ የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪን ጋንግ ከጀርመን አቻቸው አናሌና ቤርቦክ ጋር ጠንካራ ፣ ግልጽ እና አወንታዊ ውይይት ማድረጋቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡…

ዩኒሴፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን የልማት እቅዶች በመረዳትና የትኩረት አቅጣጫዎችን በመለየት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታውቋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከተባበሩት…

ብሪታኒያ በትምህርቱ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከብሪታኒያ የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ጋር መከሩ፡፡ የብሪታኒያው የልማትና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አንድሪው ሚቼል ከሌሎች የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ጋርም…

በፕሪሚየር ሊጉ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ወላይታ ድቻና አዳማ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የአዳማ ከተማን ግብ ዮሴፍ ታረቀኝ…

ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የሚገኘውን ገቢ ይበልጥ ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓየር ትራንስፖርት ዘርፍ የምታገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር 11ኛውን የአየር ትራንስፖርት…

በሕይወትዎ ለውጥ አሥፈላጊ መሆኑን አመላካች ምክንያቶች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕይወት ውስት ለውጥ የማይቀር ሂደት እና አሥፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሲባል የነበረውን ጥሎ አዲስ ነገር ከመጀመር ጀምሮ ነገሮችን እያሻሻሉ የሕይወት አካል ማድረግን ያካትታል። የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለለውጥ…

የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ መጨመሩን ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ዋጋ በድጋሚ ጭማሬ ማሳየቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የተመዱ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ይፋ ባደረገው መረጃ መሠረት በዓለም አቀፉ ገበያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ በምግብ ሸቀጦች ላይ…

ከመጋቢት 2023 ጀምሮ 153 ሚሊየን የሚጠጋ ሰዎች ለረሃብ ሊጋለጡ እንደሚችሉ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ መጋቢት 2023 ጀምሮ ከ58 ሀገራት እና ግዛቶች በ38ቱ 153 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ለምግብ ዋስትና ችግር ሊጋለጡ እንደሚችሉ የምግብ ዋስትና መረጃ መረብ ዓመታዊ ሪፖርት አመላከተ፡፡ ሪፖርቱ እንዳመላከተው÷ ቡርኪና ፋሶ፣ ሄይቲ፣ ማሊ፣…

ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ ቀንሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው ወርቅ መቀነሱን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ከባህላዊ ወርቅ አምራቾች የሚመረተው ወርቅ በአግባቡ እየደረሰኝ አይደለም ብሏል ባንኩ፡፡ በ2015ዓ.ም 10 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለመግዛት መታቀዱን የባንኩ…

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ የሚገኙ ስደተኞችን ለመመለስ እየተሠራ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ መንግሥት ጋር በመተባበር በሀገሪቷ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በቁርጠኝነት እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ በ “ነጋድ” የስደተኞች ማቆያ ማዕከል…