የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃና አገልግሎት ኤጀንሲ 2 ቢሊየን 847 ሚሊየን በላይ ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር ሀሰን ሞሳ እንዳስታወቁት ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ለተላለፈባቸው የ5 ሚሊየን ዶላር የፆታዊ ትንኮሳ ካሳ ይግባኝ ጠየቁ Alemayehu Geremew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፈፅመዋል ለተባለው ፆታዊ ትንኮሳ ለተበየነባቸው የ5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ይግባኝ ጠየቁ፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላይ የተላለፈው ብይን ከሁለት ቀናት በፊት ባሳለፍነው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ ነው በኒውዮርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንጹሐን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ እና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ Alemayehu Geremew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንጹሐን ዜጎች ግድያ ጋር ተያይዞ በተጠረጠሩ የጋምቤላ ክልል የቀድሞ የፖሊስ ኮሚሽነሮችና የልዩ ኃይል አዛዦችን ጨምሮ በ15 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በነዳጅ ግብይት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር እየተለያየች ነው Alemayehu Geremew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ማዕቀብ ተከትሎ ሩሲያ ወደ ላቲን አሜሪካ የምትልከውን የነዳጅ አቅርቦት መጠን ማሳደጓ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ የወጣው የቁጥር መረጃ እንደሚያመለክተው በፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ ሩሲያ ፕሪሞርስክ ከተሰኘው የባልቲክ ወደቧ ሁለት 73…
ጤና የአጥንት መሳሳት መንስዔ እና የመከላከያ ዘዴዎች Alemayehu Geremew May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ እና ጠንካራ አጥንት ለሰውነታችን የተለያዩ ክፍሎች ከለላ በመሆን ከማገልገል ባሻገር ለጡንቻዎቻችን ጠንካራ መሠረት ሆነው በዕድሜያችን ማምሻ የተስተካከለ እና ያልጎበጠ አቋም እንዲኖረን ያስችሉናል፡፡ ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ8 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ሥምንት ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ፣ በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን እና በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኦርዲን ÷አምባሳደር ስቴፋን ጆቢን እና ልዑካቸው የሠላም፣ የመቻቻልና የአብሮነት ከተማ የሆነችውን የሐረር ከተማ በመጎብኘታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ Alemayehu Geremew May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት እነ ወንደሰን አሰፋን (ዶ/ር) ጨምሮ በሶስት ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት፥ ፖሊስ በሽብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማካሄድ ታስቧል – ምርጫ ቦርድ Alemayehu Geremew May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የትግራይ ክልልን ጨምሮ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው አካባቢዎች ምርጫ ለማካሄድ ማቀዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ቦርዱ የ2015 በጀት ዓመት ያለፉትን 9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሪፖርት ለሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ምርቶች ጥራትና ተወዳዳሪነት ላይ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ምርቶች ጥራትና ተወዳዳሪነት ላይ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የንግድ እና ቀጣናዊ ሚኒስትር ዴኤታ እንዳለው መኮንን ፣ የኢንዱስትር ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታን ጨምሮ የዘርፉ ምሁራን እና ባለድርሻ አካላት…