ሞስኮ በክሬሚሊን አቅራቢያ ሲበሩ ነበሩ ያለቻቸውን የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትታ መጣሏን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞስኮ ክሬሚሊን በሚገኘው የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቤተ መንግሥት አቅራቢያ ሲበሩ ነበሩ ያለቻቸውን የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትታ መጣሏን ገለፀች።
በክሬምሊን አቅራቢያ ትናንት ምሽት ሲበሩነበሩ የተባሉት ሁለቱ ሰው አልባ አውሮፕላኖች…