የሀገር ውስጥ ዜና የታሪካዊው የአውበርኸድሌ አዋች ዕድሳት ሥራ ተጀመረ Alemayehu Geremew Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሐረሪ ክልል የሚገኘው የታሪካዊው የአውበርኸድሌ አዋች ዕድሳት ሥራ የማስጀመር መርሐ ግብር ተካሄደ። የእድሳት ስራውን ያስጀመሩት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪና የፌዴራል ቅርስና ጥበቃ ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊዎች መሆናቸውን የሐረሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሕብረት ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ለሱዳን ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያቀርብ ጠየቀ Alemayehu Geremew Apr 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ ለማቃለል አስቸኳይ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ጠየቀ፡፡ እንዲሁም ግጭቱን ሸሽተው ከሱዳን ለሚወጡ ሰዎችም ጎረቤት ሀገራት እና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ አስፈላጊውን ሁሉ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደርጉ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ዕጥረት ያጋጠመ ለማስመሰል በሚሞክሩ ማደያዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል – ባለስልጣኑ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ሆነ ብለው የነዳጅ ዕጥረት ያጋጠመ ለማስመሰል መሞከራቸውን በክትትል እንደደረሰበት ገለጸ፡፡ በሀገር ውስጥ በቂ የነዳጅ አቅርቦት መኖሩ እየታወቀ የነዳጅ ዕጥረት ይከሰታል የሚሉ አዋኪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከጀርመኑ ዓለም አቀፍ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚንስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከጀርመኑ ዓለም አቀፍ ድርጅት (ኬ ኤፍ ደብሊው)የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በድርጅቱ ድጋፍና የቅርብ ትትል የተከናወኑ ተግባራት እና የተደረጉ ድጋፎች ውጤታማ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸዋል ዒድ ሰላምን አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎልብት መልኩ ይከበራል – አቶ ኦርዲን በድሪ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ዒድ ክብረ በዓል ሰላምን አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎልብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን የሸዋል ዒድ በዓልን አስመልክተው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሱዳን ያለውን ግጭት በመሸሽ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ግጭት በመሸሽ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ዮሐንስ ከተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው። ግጭቱን ሸሽተው በኢትዮጵያ ለተጠለሉ ሰዎችም በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተገቢው እንክብካቤ እየተደረገላቸው መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በ4 ዘርፎች የዓመታዊው ዓለም አቀፍ የጉዞ ሽልማት ዕጩ ሆነ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የዓመታዊው ዓለም አቀፍ የጉዞ ሽልማት (ወርልድ ትራቭል አዋርድ) በአራት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ መቅረቡ ተገለጸ፡፡ ዓየር መንገዱ ÷ “ምርጥ የ2023 የአፍሪካ ዓየር መንገድ” ፣ “ምርጥ የ2023 የአፍሪካ ዓየር መንገዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል መደበኛ ትምህርት ለመጀመር የሚያስችል ምዝገባ በሁሉም ትምህርት ቤቶች መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በዛሬው ዕለትም ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል የደረሱ ተማሪዎች ሲመዘገቡ መዋላቸውን የቢሮው የኮሙኒኬሽን…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቱሪዝሙ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ሥምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ በስምምነቱ መሰረትም ሀገራቱ የጋራ ተጠቃሚነታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ ነው በትብብር የሚሠሩት፡፡ በጉዳዩ ላይ በቱሪዝም ሚኒስቴር የፕሮሞሽንና…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የንግድ ሕጓን በመከለስ አዲስ የኢንቨስትመንት አዋጅ ደንግጋለች- አቶ አሕመድ ሽዴ Alemayehu Geremew Apr 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መከለሱንና አዲስ የኢንቨስትመንት አዋጅ መደንገጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስታወቁ፡፡ ዓለም አቀፍ የንግድ ተቋማትና ባለሐብቶች የሚሳተፉበት “ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2023” ፎረም ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። አቶ…