Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኡስማን ሱሩር ግብርናን በማዘመን ሀገራዊ ብልጽግናን ማፋጠን እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባሻገር ሀገራዊ ብልጽግናን ማፋጠን ይጠበቃል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር ገለጹ፡፡ በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ…

ቻይና ኢትዮጵያ የምታከናውናቸውን የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና÷ በኢትዮጵያ መንግስት የሚከናወኑ የመልሶ ግንባታ እና የማገገሚያ ሥራዎችን እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሠጡት መግለጫ÷ በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ግጭት አክትሞ…

ጆ ባይደን በቀጣዩ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ80 ዓመቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በፈረንጆቹ 2024 በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ ይፋ አደረጉ። ከዴሞክራቶች ወገን ይሄ ነው የሚባል ጉምቱ ተፎካካሪ እንደሌለባቸው የተነገረ ሲሆን፥ በሪፐብሊካን ላይ ታሪካዊ ይሆናል…

የተሻሻለው የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሻሻለውን የመከላከያ ሰራዊት አዋጅ ዛሬ አጽድቋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ አዋጁ÷ የመከላከያ ሰራዊት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ…

“በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2023” ፎረም ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2023” በሚል መሪ-ቃል የተዘጋጀ ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ይከፈታል፡፡ መድረኩን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ሲሆን ፥ እስከ ሚያዝያ 20 ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ…

“በፍ/ቤት የተያዘን ክስ እንዲቋረጥ አስደርጋለሁ” በማለት ጉቦ ተቀብሏል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “በፍርድ ቤት የተያዘ የሙስና ክስን እንዲቋረጥ አስደርጋለሁ” በማለት ጉቦ ተቀብሏል በተባለ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሽ ሳሙኤል ታደሰ በቂርቆስ…

የሶዶ ኦሮሞ ሜልባ ገዳ ምሥረታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሶዶ ኦሮሞ ሜልባ ገዳ ምሥረታ በሰዴን ሶዶ ወረዳ ኦዳ ከለቻ ተካሄደ። ባለፉት ሥርዓቶች የሶዶ ኦሮሞ በደረሰበት የተለያዩ ጫናዎች ምክንያቶች የገዳ ሥርዓቱን አቋርጦ መቆየቱ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተነግሯል። ተቋርጦ የነበረው የሶዶ ኦሮሞ ገዳ…

ከሠሃራ በታች ባሉ ሀገራት የጀርመን ጉዳይ አሥፈፃሚ በሱዳን ለተከሰተው ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከኢጋድ ዋና ጸሐፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሠሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት እና በሳኅል ቀጠና የጀርመን የውጭ ጉዳይ አሥፈጻሚ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ሬዝላፍ በሱዳን ለተከሰተው ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) ጋር…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተለያየ መስክ ውጤት መመዝገቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በልማትና በፖለቲካ መስኮች ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል የሦስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረ…

በኦሮሚያ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ብቻ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ሥርዓት ብቻ እንደሚከናወን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በኤሌክትሮኒክስ የሚከነወነው የነዳጅ ግዥና ሽያጭ የተሳለጠ እንዲሆንም የሚመለከታቸው አካላት ከወዲሁ…