Fana: At a Speed of Life!

በሶማሊያ የተከሰተው ድርቅ የ43 ሺህ ሰዎች ሕይወት ቀጥፏል – ጥናት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ አሁንም የቀጠለው ድርቅ ባለፈው ዓመት ብቻ የ43 ሺህ ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን ጥናት አመላከተ፡፡ በድርቁ ሳቢያ ሕይወታቸውን ካጡ ሰዎች ግማሽ ያኅሉ ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች መሆኑን በእንግሊዝ የሚገኘው የለንደን የትሮፒካል ሕክምና…

ጠንካራ የፓርቲ ቁመና በመፍጠርና መንግስት በመገንባት የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ጠንካራ የፓርቲ ቁመና በመፍጠርና ጠንካራ መንግስት በመገንባት የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና አመራሮች ስብሰባ…

ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው 104 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ውድመት ደርሶብኛል አለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በፈረንጆቹ የካቲት 6 ላይ በቱርክ በተከሰተው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 104 ቢሊየን ዶላር ገደማ ጉዳት መድረሱ ተነገረ፡፡ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ÷ እንዲህ ያለው አደጋ በራስ ዐቅም ብቻ የሚመከት ባለመሆኑ…

ሩሲያ እና ቻይና “መልካም ጎረቤታሞች” እና “የሚተማመኑ አጋሮች” ናቸው – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና “መልካም ጎረቤታሞች” እና “የሚተማመኑ አጋሮች” ናቸው ሲሉ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ሺ ጂንፒንግ የሩሲያ ጉብኝታቸውን በጀመሩበት ወቅት ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሆኑን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡…

የዓለም ጤና ድርጅት 35 ሜትሪክ ቶን የድንገተኛ አደጋ የሕክምና ቁሳቁስ ለትግራይ ክልል እያከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የድንገተኛ አደጋ የሕክምና መሥጫ ቁሳቁስ በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጤና ተቋማት እያቀረበ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ አቅርቦቱን የላከው ከአውሮፓ ኅብረት ሲቪል ጥበቃ እና የሰብአዊ ዕርዳታ፣ ከአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት እንዲሁም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ላይ ምልከታቸውን ያቀረቡ ምሁራንን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ላይ ምልከታቸውን ያቀረቡ ምሁራንን አመሰገኑ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በምረቃው ሥነ-ስርዓት ላይ ከ500 በላይ ወጣቶች እንዲገኙ…

በደቡብ ኦሞ ዞን 25 ሺህ ዜጎች ለጤና ዕክል ተጋልጠዋል – የዞኑ ጤና መምሪያ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን በተከሰተው ድርቅ 25 ሺህ ያህል ወገኖች ለጤና ዕክል መጋለጣቸው የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ከተጋላጮቹ መካከል 10 ሺህ ያህሉ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከ15 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ነፍሰ-ጡር እና አጥቢ እናቶች ናቸው። የደቡብ…

ሁሉም ትውልድ በመፅሐፉ ውስጥ ራሱን ያገኛል ብዬ አምናለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ትውልድ በ “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ ውስጥ ራሱን ያገኛል ብዬ አምናለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተፃፈው “የመደመር ትውልድ” መፅሐፍ በዛሬው ዕለት በታላቁ ቤተ መንግስት ተመርቋል፡፡…

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት መግባባት የተፈጠረበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ወቅታዊና አገራዊ ፈተናዎችን በድል በመሻገር የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር መግባባት የተፈጠረበት መሆኑን የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በ82 ሚሊየን ብር የመልሶ ማቋቋም ሥራ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር በመተባበር ግጭት ተከስቶ ከነበረባቸው ሁለት ክልሎች የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም 82 ሚሊየን ብር መድቦ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ በዚህም ከደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ፣ ደራሼና አሌ…