Fana: At a Speed of Life!

100 ሺህ ለሚጠጉ የሶማሊያ ሥደተኞች እና የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ 101 ሚሊየን ዶላር ያስፈልጋል – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሶማሊያ ተሰደው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሠፈሩ ሥደተኞችን እና ለአካባቢው የማኅበረሰብ ክፍሎች በሰብዓዊ ድጋፍ ለመድረስ 101 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ገንዘቡ ለስደተኞች እና…

ሰሜን ኮሪያ በሣምንት ውስጥ ሦስተኛዋን ሚሳኤል ተኮሰች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አሁን ደግሞ አኅጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤል መተኮሷ ተሠማ፡፡ ይህኛውን ጨምሮ በአንድ ሣምንት ጊዜ ውስጥ ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ስትተኩስ ለ3ኛ ጊዜ መሆኑን አልጀዚራ አስታውሶ ዘግቧል፡፡ ዛሬ ደቡብ ኮሪያ ከባላንጣዋ የተወነጨፈባት…

አንቶኒ ብሊንከን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ተወያይተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት የተደረገው ውይይታቸው፥ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል…

ባለፉት 5 ዓመታት ከ473 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሥደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል – አይ ኦ ኤም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፈረንጆቹ 2018 እስከ 2022 ባሉት ዓመታት ከ473 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ሥደተኞች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ዓለምአቀፉ የሥደተኞች ድርጅት አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ የሚነሱ ሥደተኞች አብዛኛውን ጊዜ መዳረሻቸው መካከለኛው ምሥራቅ ፣ አውሮፓ…

350 ሺህ ዶላር በማሸሽ የተጠረጠረው ነጋዴ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)350 ሺህ ዶላር በሕገ-ወጥ መንገድ አሽሽቷል ተብሎ የተጠረጠረው ነጋዴ ፍርድ ቤት ቀረበ። ነጋዴው ከተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ወደ ሀገር ውስጥ ይዤ የገባሁት ነው በሚል ሊያሸሽ ሲሞክር ነው ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር የዋለው…

ለጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ሚሊየን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ማዕከል ለአንጀት ካንሰር ቀዶ ሕክምና አገልግሎት የሚውል 100 ሚሊየን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉ የተገኘው ከቤልጂየሙ ጌንት ዩኒቨርሲቲ ዩ ዜድ ሆስፒታል መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የሕክምና ቁሳቁሱ…

የዩክሬን የወጪ ዕህል ንግድ ሥምምነት መታደሱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ዩክሬን በጥቁር ባሕር በኩል ዕህል እንድትነግድ የሚያስችለው ሥምምነት መታደሱን የሩሲያውን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ግሩሽኮ ተናገሩ፡፡ የወጪ ዕህል ንግድ ስምምነቱ ለቀጣይ ሦስት ወራት መታደሱንም ነው የገለጹት፡፡ አሌክሳንደር…

ኢትዮጵያ ክትባቶችን እንድታመርት ከተለዩ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ክትባት እንዲያመርቱ ከተለዩ ሥድስት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗ ተገለጸ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ከአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ጋር በመተባበር የክትባት ማምረቻዎችን ለመገንባት ሥድስት የአፍሪካ ሀገራትን ለይቷል፡፡…

ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ እንዲሁም ዘመኑን ያልዋጀ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለአገልግሎት አሰጣጥም ሆነ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ዋነኛ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የገንዘብ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለዓመቱ ምርጥ የማይዋዥቅ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ሽልማት የመጨረሻ ዕጩ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 "በአፍሪካ ቀጠና የዓመቱ ምርጥ የማይዋዥቅ የጭነት አገልግሎት የሚሠጡ አየር መንገዶች ሽልማት" ተርታ የፍጻሜ ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም "የዓመቱ ምርጥ የማይዋዥቅ የጭነት አገልግሎት የሚሠጡ አየር…