ከንቲባ አዳነችና ሌሎች ሚኒስትሮች ከዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤእና ሌሎች ሴት ሚኒስትሮች ከዓለም ባንክ የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው ፥ ወቅትም በልማት ጉዳዮች ዙሪያ ፣ ሴቶችን በማብቃት…